በሶማሌላንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው መሀመድ አብዱላሂ ምርጫውን አሸነፉ፡፡
ሀርጌሳ ባካሄደችው ምርጫ የዋዳኒ ፓርቲ ዕጩ አብዱራህማን መሀመድ አብዱላሂ 64% ድምፅ በማገኘት ማሸነፋቸው ተረጋግጧል፡፡
ለሁለተኛ ዙር የተወዳደሩት የወቅቱ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቤሂ በበኩላቸው፣ 30% ድምጽ ማግኘት ችለዋል፡፡
ምርጫው በ2022 መካሄድ ቢኖርበትም በተለያዩ ምክንያቶች ለሁለት አመታት ለመራዘም ተገዶ ነበር። #hustonchronicle
@thiqaheth