ሩሲያ ዩክሬን 6 አሜሪካ ሰራሽ የረዥም ርቀት ሚሳዔሎችን ወደ ግዛቴ ተኩሳብኛለች አለች፡፡
ዩክሬን 6 አሜሪካ ሰራሽ የረዥም ርቀት ሚሳዔሎችን ወደ ሩሲያ ግዛት እንደተኮሰች የሩሲያ ጦር አስታውቋል።
የታክቲካል ጦር ሚሳዔል ሲስተም ወይም (ATACMS) የሚል ስያሜ ያላቸው ሚሳዔሎቹ፣ በሩሲያዋ ብሪያንስክ ክልል ማረፋቸውን ጦሩ ገልጿል።
ፕሬዝዳንት ባይደን በትናንትናው እለት ዩክሬን የአሜሪካን መሳሪዎች ተጠቅማ ሩሲያ ላይ ጥቃት እንድትፈጽም ፍቃድ ሰጥተው ነበር፡፡
በዚህም ሩሲያ በአሜሪካ ሚሳኤሎችበግዛቷ ላይ ጥቃት ከተፈጸመ "አሜሪካና አጋሮቿ በጦርነቱ በቀጥታ እንደተሳተፉ ይቆጠራል” በማለት የአጸፋ እርምጃ እንደምትወስድ ዝታ ነበር፡፡ #russiatoday #biu
@thiqaheth