ታሊባን የህክምና ትምህርቶች ለሴቶች እንዳይሰጡ አገደ።
አፍጋኒስታንን የሚያስተዳድረው የታሊባን መንግስት ሴቶች የጤና ትምህርትን በሚሰጡ በየትኛውም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዳይማሩ ገደብ ጥሏል።
እርምጃው በአፍጋኒስታን የተጋረጠውን የጤና ቀውስ ይበልጥ ያባብሰዋል የሚል ስጋት ደቅኗል።
ከዚህ ባለፈም አፍጋኒስታውያን ሴቶች በሀገራቸው ተስፋ እንዲቆርጡ የሚያደርግ ውሳኔ ነው በሚል ወቀሳዎችን አስከትሏል።
#amutv
@thiqaheth