"ለመሪነት አይመጥንም" - አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች
በፓለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ የምትገኘው ጆርጂያ የእግር ኳስ ተጫዋቹን ፕሬዝዳንት አድርጋ ሾመች።
አዲሱ ፕሬዝዳንት፣ "ለመሪነት አይመጥንም" ያሉ ዜጎች ፓርላመንታዊ ምርጫ እንዲካሄድ ለመጠየቅ አደባባይ ወጥተዋል።
የጆርጂያ ገዥ ድሪም ፓርቲ ባካሄደው ምርጫ የቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋች ሚካኤል ካቨላሽቪሊ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ ወስኗል።
ካቨላሽቪሊ ጫማ ከሰቀሉ በኋላ የጆርጂያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባዔ በመሆን አገልግለዋል። #jamnews
@thiqaheth