"እኔ ከኃላፊነት ሳልነሳ አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል" - አንቶኒዮ ጉተሬዝ
የተ.መ.ድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በእሳቸው የስልጣን ዘመን አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቢያንስ ሁለት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት እሰራለሁ ብለዋል።
አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ "እኔ ከኃላፊነት ሳልነሳ አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል" ነው ያሉት።
ይህን ለማድረግም በአምስቱ ቋሚ የምክር ቤት አባላት መካከል መግባባት ላይ ተደርሷል ሲሉም አክለዋል።
ዋና ፀሐፊው ይህን ያሉት በቅርቡ ወደደቡብ አፍሪካ ባቀኑበት ወቅት ነው። #rtnews #sputnik
@ThiqahEth