''ሶማሊያ አደገኛ ጦርነትን ማስቀረት ችላለች'' - አድቡረህማን የሱፍ አል አብደላህ
የሶማሊያ የመረጃ፣ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ድዔታ አድቡረህማን የሱፍ አል አብደላህ የአንካራውን ስምምነት በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚህም መንግስት በሶማሊያ ብሔራዊ ደህንነት ላይ ያንዣበበን ጦርነት ማስቀረት ችሏል ብለዋል፡፡
''ከአንድ አመት ጠንካራ ሥራ በኋላ አደገኛ ሙከራን አክሽፈናል'' ሲሉም ተናግረዋል።
የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮያ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሄደበትን ርቀት ሲገልጹት ''አስቸጋሪ እና ፍሪያማ ነበር'' ብለውታል፡፡
ሚኒስር ድዔታው፣ ''ሁሉም ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን፤ ባለስልጣትና የሶማሊያ ህዝብ በህብረትና በጠንካራ አቋም ሀገራቸውን ተከላክለዋል፤ ኢንሻ አላህ ሀገራችን ታሸንፋለች፤ ፈተናዎችን ታልፋለች'' ነው ያሉት። #allafrica
@ThiqahEth