በአህጉሪቱ በዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ (Mpox) የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ65,000 መብለጡ ተነገረ፡
በአፍሪካ የተከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ (Mpox) በድምሩ የ1,200 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ተብሏል፡፡
መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ያወጣው አዲስ ሪፖርት ባለፈው አንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 3,545 ሰዎች ሲያዙ 37 ሰዎች መሞታቸውን አመላክቷል፡፡
የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ጂያን ካሰያ ወረርሽኙ 20 በሚደርሱ የአፍሪካ ሀገራት መከሰቱን አስታውቀዋል፡፡ #iol
@ThiqahEth