የደቡብ ኮሪያ ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ጄነራሉ ስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም ወንጀል ተጠርጥረው ነው ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው፡፡
ጄነራል ፓርክ አን ሱ የወታደራዊ አገዛዝ ህግ (martial law) በተላለፈበት ወቅት በፕሬዝዳንት ዮን ሱክ ዮዔል ተመርጠው ዋና ኮማንደር ሆነው መርተዋል፡፡
በተያያዘ ዜና፣ በማርሺያል ሎው ምክንያት ከኃላፊነት የተነሱት ፕሬዝዳንት ዮን ሱክ ዩኤል ጉዳያቸው በፍርድ ቤት መታየት ሊጀምር እንደሆነ ተዘግቧል፡፡ #outlookindia
@ThiqahEth