የካናዳ ገንዘብ ሚኒስትር ክሪስቲያ ፍሪላንድ ስልጣን ለቀቁ፡፡
ትራምፕ በበኩላቸው፣ ''ፍሪላንድ መርዘኛ ባህሪ ነበራቸው'' ሲሉ ፅፈዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ወዳጅና የረጅም ጊዜ የካቢኔ አባል የሆኑት ክርስቲያ ፍሪላንድ መልቀቃቸው በትሩንዶ መንግስት ላይ ስጋት ፈጥሯል ተብሏል፡፡
ስጋቱ የመነጨው የኑሮ ውድነት ይጨምራል፣ የስደተኞች ፍሰትን መቆጣጠር ያስቸግራል በሚል ስጋት ነው ተብሏል፡፡
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትምፕ፣ ''ፍሪላንድ መርዘኛ ባህሪ ነበራቸው'' ሲሉ መልቀቃቸው እንዳስደሰታቸው በግል የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል፡፡
ትራምፕ ከካናዳና ሜክሲኮ ጋር በነጻ የንግድ ልውውጥ ዙሪያ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ሚኒስትሯ ያራመዱትን አቋም ''አልወደድኩትም'' ብለዋል፡፡ #associatedpress
@ThiqahEth