በኮንጎ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ 25 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ።
ከሰሜን ምሥራቅ ኖንጎ ተነስታ ወደ ዋና ከተማዋ ኪንሻንሳ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ 100 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ በፊሚ ወንዝ የመገልበጥ አደጋ ደርሶባታል፡፡
በዚሁ አደጋም የ25 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል።
ከሟቾቹ ባሻገር በአደጋው ከ12 በላይ ሰዎች የጠፉ ሲሆን፤ ፍለጋውም እየተከናወነ እንደሆነ ኮሚሽነር ዴቪድ ካሌምባ ተናግረዋል፡፡
ጀልባዋ ከመጠን በላይ ጭና መጓዟ ለአደጋው መከሰት ምክንያት እንደሆነ ኮሚሽነሩ አብራርተዋል፡፡ #npr
@ThiqahEth