"ይህ እንደሚፈጠር አውቅ ነበር" - የጀርመን ቻንስለር
የጀርመን ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ መተማመኛ ድምጽ ሳያገኙ መቅረታቸው ተሰምቷል።
ሾልዝ በፓርላማ የመተማመኛ ድምጽ ማጣታቸውን ተከትሎ፣ ጀርመን መስከረም ላይ ልታካሂድ እቅድ የተያዘለትን ሀገራዊ ምርጫ ከሁለት ወር በኋላ የካቲት ውስጥ ለማካሄድ ትገደዳለች፡፡
ይህ እንደሚፈጠር አውቅ ነበር ያሉት ቻንስለሩ፤ ይሁን እንጂ የሚያሳስባቸው የእሳቸው ስልጣን መልቀቅ ሳይሆን የፓርቲያቸው ቀጣይነት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
የኢላፍ ሾልዝን ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ጨምሮ በሦስት ፓርቲዎች ጥምረት እየተመራች የምትገኘው ጀርመን፣ የጥምር መንግሰቱ የፈረሰው ባሳለፍነው ህዳር ወር ውስጥ ነበር፡፡ #bbcnews
@ThiqahEth