100 የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በዩክሬን መገደላቸው ተሰማ፡፡
ወደሩሲያ ከዘመቱት የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ውስጥ ከሞቱት በተጨማሪ 1000 የሚደርሱት ደግሞ በጦርነቱ ቆስለዋል ተብሏል፡፡
ወታደሮቹ በድሮን ውጊያ ላይ ያላቸው ልምድ አነስተኛ መሆኑ ጦርነቱን መቋቋም አለመቻላቸው ተዘግቧል፡፡
ምዕራባውያን እና አሜሪካ፤ ሰሜን ኮሪያ ከወራት በፊት 10,000 ወታደሮችን ወደ ሩሲያ ልካለች ቢባልም ፒዮንግያንግ ውድቅ አድርጋዋለች፡፡ #indiatoday
@thiqaheth