''የአውሮፓ ህብረት ከአሜሪካ የሚስገባውን ኃይል ማሳደግ እንዳለበት ተናግሪያለሁ'' -ትራምፕ
ትራምፕ በግል የትሩዝ ሶሻል ፔጃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሑፍ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የአሜሪካን ነዳጅ በከፍተኛ መጠን የማይጠቀሙ ከሆነ ወደ አሜሪካ በሚልኳቸው ምርቶች ላይ ታሪፍ ሊጥሉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል፡፡
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በበኩሉ፣ ''በነዳጅ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአዲሱ ፕሬዝዳንት ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ'' ሲል አስታውቋል፡፡
ትራምፕ ገና ስልጣን ሳይረከቡ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ የታሪፍ ጭማሪ አድርገዋል፡፡
አውሮፓ ህብረት ከውጭ ከሚያስገባው የነዳጅ ሀይል አሜሪካ የ17 በመቶን ድርሻ ትይዛለች፡፡ #brusselssignal
@thiqaheth