"ስፔን ውስጥ ቤተሰብ ኖራቸውም አልኖራቸውም ከአውሮፓ ውጭ የመጡ ዜጎች በኛ ሀገር ቤት መግዛት አይችሉም'' - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ከአውሮፓ ውጭ የሚመጡ ዜጎች ቤት እንዳይገዙ ሊከለክሉ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ስፔን የገጠማትን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ በከፊልና ሙሉ በሙሉ የሚያግደውን እቅድ ለፓርላማ ሊያቀርቡ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ''ስፔን ውስጥ ቤተሰብ ኖራቸውም አልኖራቸውም ከአውሮፓ ውጭ የመጡ ዜጎች በኛ ሀገር ቤት መግዛት አይችሉም'' ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውጭ የሆኑ ዜጎች በ2023 ብቻ 23,000 ቤቶችን መግዛታቸው ተሰምቷል፡፡ #luxtimes
@ThiqahEth