በቱርክ አንድ ሪዞርት ውስጥ በተከሰተ የእሳት አደጋ ቢያንስ 10 ሰዎች ሞቱ፡፡
ቦሉ ተራራ ውስጥ በሚገኘው የስኪ ሆቴልና ሪዞርት የነበሩ ቱሪስቶች የእሳት አደጋውን በመፍራት በመስኮት እየወጡ ሸሽተዋል ተብሏል፡፡
በእኩለ ሌሊት በተከሰተው አደጋ 30 ሰዎች መጎዳታቸው ተዘግቧል፡፡
የሀገር ውስጥ ሚኒስትር አሊ የርሊካያ 950 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ወደ ስፍራው መሰማራታቸውን አስታውቀዋል፡፡
የእሳት አደጋው መንስዔ ምን እንደሆነ አልተገለጸም፡፡ #gulftoday
@thiqahEth