''ቻይና በንግድ ጦርነት ወይም በታሪፍ ጦርነት አሸናፊ ይኖራል ብላ አታምንም'' - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማዖ ኒንግ፣ ቻይና ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ከመስራት ወደኋላ አትልም ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የቻይና ምርቶች ላይ የ10 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ መግለጻቸውን ተከትሎ ነው፡፡
አሜሪካ ቻይና በምታስገባቸው ምርቶች ላይ ያደረገችውን የታሪፍ ጭማሪ ከመጪው የካቲት ወር ጀምሮ ተግባራዊ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡
የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ''ቻይና በንግድ ጦርነት ወይም በታሪፍ ጦርነት አሸናፊ ይኖራል ብላ አታምንም'' ብሏል። @xinhua
@ThiqahEth