"በሶስተኛው ዓለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው፤ አንተ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ፍላጎት የለህም፣ በሚሊዮኖች ህይወት እየቀለድክ ነው" - ትራምፕ
"ፑቲንን መቼ አወራኸው ? ምን አለህ ? 25 ጊዜ የፈረመውን ስምምነት የጣሰው ራሱ" - ዘለንስኪ
"በሚዲያ ፊት ከምትከራከር ስህተትህን አምነህ ተቀበል" - ጄይዲ ቫንስ
የትራምፕና የዘለንስኪ ውይይት ያለስምምነት ተጠናቀቀ።
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ በሩሲያ ጋር ስለሚደረገው ስምምነት ለመነጋገር ወደ አሜሪካ ያደረጉት ጉዞ ውጤታማ አለመሆኑ ተገልጿል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪን "የሚሰማንን ስሜት አንተ አትነግረንም" በማለት ከተለመደው የመሪዎች ንግግር ወጣ ባለ መልኩ ኃይለ ቃል ሲለዋወጡ ተደምጠዋል።
ይህን ተከትሎ ዘለንስኪ የማዕድን ስምምነት ፊርማ አለመፈረማቸው ተዘግቧል።
ትራምፕ፣ "በሶስተኛው የአለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው: አንተ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ፍላጎት የለህም፡ በሚሊዮኖች ህይዎት እየቀለድክ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
ዘለንስኪ በበኩላቸው፣ "ፑቲንን መቼ አወራኸው ? ምን አለህ ? 25 ጊዜ የፈረመውን ስምምነት የጣሰው ራሱ" ሲሉ ተደምጠዋል።
በነጩ ቤተመንግሥት በተደረገው ውይይት የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄጂ ቫንስ ዘለንስኪን፣ "ለአሜሪካ ህዝብ አክብሮት ሊኖርህ ይገባል" በማለት በስሜት ተናግረዋል።
"በሚዲያ ፊት ከምትከራከር ስህተትህን አምነህ ተቀበል" ሲሉም ተደምጠዋል። #startribune#kyivpost#thenational#scotsman#buenosairestimes
@ThiqahEth