Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የተለያዩ ሙሀደራ እና የኪታብ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው
መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ like ይበሉ 👇
fb.me/AbuZekeriya8
YouTube subscribe ያድርጉ ፣ የተለያየ ፈትዋ ፣ አጫጭር ምክር ፣ እና ወቅታዊ ጉዳዮች የሚላክበት) 👇
http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሙሓደራ 221

የተውሒድ አንገብጋቢነት እና በሱ ላይም መፅናት

↪️ በ ቡታጅራ ከተማ የተደረገ ሙሓደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed/8378


ሙሓደራ 220

መሪነትን እና የበላይነትን መፈለግ ያለው አደጋ

↪️ በ ቡታጅራ ከተማ የተደረገ ሙሓደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed/8378






የእውነተኛ ኹሹዕ ባህሪ:_
ልብ የአላህን ታላቅነት አውቃ ስትተናነስ:በፍርሃትና በሀፍረት ስትሞላ ነው::
ይህን የአላህን ልቅና የተገነዘበች ልቦና በውስጧ ያረገዘችውን ተገንዝባ በፍርሃት ትርዳለች::በእፍረትም ትሸማቀቃለች ትሰበራለች::
https://t.me/UstazKedirAhmed




የወንጀል መበርከትና ጥፋት ላይ መዘውተር በባለቤቱ ላይ የሚያሳርፈው ተፅእኖ:-
ሃሳብን:ጭንቀትን :ፍርሃት ሃዘንን
የልብ መጥበብና የቀልብ በሽታዎችን ያስከትላል::
👆 ለዚህም መፍትሄው ከአላህ ምህረትን መጠየቅና ተውበት ማድረግ ብቻ ና ብቻ ነው::
"ደጋጎች ወንጀል ላይ ሳይወድቁ ቀርተው አይደለም ነገር ግን እነርሱ :-
ወንጀል ላይ ከወደቁ እስቲግፋር ያደርጋሉ ወንጀል ላይ አይዘወትሩም::
ራሳቸውን አያጥራሩም ::
መጥፎ ከተገበሩ መልካምን ያስከትላሉ::
https://t.me/UstazKedirAhmed


እውቀት/
ከቤተሰብ የማይወረስ ሃብት:
ከገበያ የማይሸመት ንብረት:
በሽልማት የማይሰጥ ወርቅ:
ስጦታ የማይቀንሰው :
ሌባ የማይሰርቀው :
ቦታ የማይጠበው :
ሸክሙ የማይከብድ አላህ ለመልካሞች የሚለግሰው የልቦና ቀለብ:የተክነለ ሰውነት ማራኪውበት ጥልቀት የማይርቀው እጅ :ርቀት የማያደክመው እግር ስፍር ቁጥር የሌለው የነፍስያ ማሰልጠኛ ማዕከል ነወ::
https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed


የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል dan repost
ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም      
           በቡታጅራ ከተማ!

=
እነሆ የፊታችን ሐሙስ ቀን 06/06/2017 ከመግሪብ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ቀን 08/06/2017 ድረስ የሚቆይ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በቡታጅራ ተሰናድቶ ይጠብቅዎታል።

በዕለተ እሁድ ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩ በኢንሴኖ ከተማ ደማቅ ፕሮግራም የሚካሄድ ይሆናል። በዚህ ፕሮግራም የተለያዩ ጊዜውን ያማከሉ አርእስቶችና ረሳኢል በኮርስና ዳዕዋ መልክ ይሰጣሉ።

እርሶም የዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጥሪ ስናቀርብልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

☞ ተጋባዥ እንግዶች፦
     * ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሴ
     * ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አልከሚሴ እና ሌሎችም ኡስታዞችና ዱዓት ይገኛሉ።

«እውቀትን ፍለጋ መንገድን የጀመረ አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።» ረሱልﷺ

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group


መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመምት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም
🌿.....መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
🌺 መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንናአላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
🌽🌽መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::
https://t.me/UstazKedirAhmed




السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

     🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም
🎉

በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ
ነገ ጁሙዓ ማታ  3:00 ጀምሮ


     ↷🔊ተጋባዥ እንግዶቻችን↷

➊ ሸይኽ አወል አሕመድ አል_ኬሚሴ"ሐፊዘሁላህ"
      
❷➻ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ  "ሐፊዘሁላህ"
  
❸➻ ኡስታዝ አቡ አብደላህ (ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ "ሐፊዘሁሏህ"

❹ ወንድም አቡ ሐሳን አሊይ ዩሱፍ ሐፊዘሁሏህ


ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ኢንሻአላህ ይኖራሉ።


የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ
    ➠ ወንድማችን አቡ ዑበይዳ ከኼሚሴ
➠ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ

  
   በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም  የተጀመረውን  የኢብኑ አባስ መረከዝ  ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ  የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል  ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ....

       ማሳሰቢያ
ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው።  ተናግሪያለሁ።


መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!

🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ
                            
╰┈➢
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🛎انشر تؤجر !
        🔑 كن مفتاحا للخير
               الدال على الخير كفاعله🏝


https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk


ከድካም ቡኃላ ረፍት:ከችግር ቡኃላ ድሎት:ከውጣ ውረድቡኃላ እፎይታ:ከሀዘን ቡኃላ ደስታ አለና በትዕግስትና በተስፋ መጠበቅን ይሻል ::
https://t.me/UstazKedirAhmed










ለሰዎች ቃል መግባት ማለት በምላስ ጫፍ ብቻ የሚቀላጠፍ ቃል አይደለም
ይልቁንስ ነገ አላህ ዘንድ ተጠያቂ የሚያደርግ ከማውራት በፊት ሰለ ጉዳዩ ማስተዋልና መወሠንን የሚሻ በልቦና የሚሰርፅ የእምነት ቃል ነዉ::
https://t.me/UstazKedirAhmed




ደስተኛ ህይወትን ለመኖር :-
1,ወደ አላህ ቅርብ መሆን
2,ስለሰማነዉ ነገር ከማውራት ይልቅ ለማረጋገጥ ጥረት ማድረግ
3,ከሠዎች ጋር ያለንን ጥላቻም ሆነ ውደታ በልክ መያዝ
4,ቀለል ያለ ህይወትን መኖር
5,አቅመ ደካሞች ና ሚስኪኖችን ማገዝ ወዘተ የመሣሠሉት መልካም ነገራቶች ለደስታ ምንጭ ሁነኛ ሰበብ ናቸው::
https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.