ኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


#ወደ_ኤፌሶን_ሰዎች_ምዕ 4፥5

#አንድ ጌታ #አንድ ሃይማኖት #አንዲት ጥምቀት
ከዅሉ በላይ የሚኾን በዅሉም የሚሠራ በዅሉም የሚኖር #አንድ አምላክ የዅሉም አባት አለ።
ነገር ግን እንደክርስቶስ ስጦታ መጠን ለያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን።
#ማንኛውም_አስተያየት_ሀሳብ 👉 @kasechtadese

@yetwahdotemrtmaskemch

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🎁 1000 ብር የሚያሸልመው ውድድር ሊጀመር ነው ፤ ዝግጁ ስትሆኑ ሊንኩን ይንኩት እና JOIN REQUEST የሚለውን ይጫኑት👇

          http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref1088049228


'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
              'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'> ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት


2ኛ ቆሮንቶስ ም.፭

1: ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።
2: በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥
3: ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም።
4: በእውነትም የሚሞተው በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ የማንወድ ስለ ሆነ፥ በድንኳኑ ያለን እኛ ከብዶን እንቃትታለን።
5: ነገር ግን ለዚሁ የሠራን እግዚአብሔር ነው እርሱም የመንፈሱን መያዣ ሰጠን።
6-7: እንግዲህ ሁልጊዜ ታምነን፥ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና በሥጋ ስናድር ከጌታ ተለይተን በስደት እንዳለን የምናውቅ ከሆንን፥
8: ታምነናል ይልቁንም ከሥጋ ተለይተን በስደት መኖር በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል።

11: እንግዲህ የጌታን ፍርሃት አውቀን ሰዎችን እናስረዳለን ለእግዚአብሔር ግን የተገለጥን ነን፤ በሕሊናችሁም ደግሞ የተገለጥን እንደ ሆንን ተስፋ አደርጋለሁ።
12: በመልክ እንጂ በልብ ለማይመኩ የምትመልሱላቸው መልስ እንዲኖራችሁ፥ በእኛ ልትመኩ ምክንያት እንሰጣችኋለን እንጂ ራሳችንን ደግሞ ለእናንተ የምናመሰግን አይደለንም።
13: እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።
14: ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤
15: በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።

16: ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።

17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።






ሰላም ለገቦከ

ዕረፍትን ለማያውቅ፣ በትግሃ ሌሊት እና ቀን በጸሎት ለለመለመና በአናብስት ለተበላ ጎንህ ፣ሰላምታ ይገባል። የወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር ቅዱስ አግናጥዮስ ሆይ በነፍሴ ደክሜ ከፈጣርየ እንዳልልይ ፣በትሩፋት እንድበለጽግ የጽድቅን ሥራ አስተምረኝ ::

ሰላም ለከርስከ

ለዓይን የሚማርክ ልብን ደስ የሚያሰኝ፤ የአልማዝ እና የዕንቁ መዛግብት ማስቀመጫ ሳጥን ለሆነው ፣ሆድህ ሰላምታ ይገባል ::ከቅዱሳን ሐዋርያት የተረከብካትን ቤተክርስቲያን በሚገባ ጠብቀህ አስረክበሃል ::ቅዱስ አባቴ
አግናጥዮስ ሆይ! ብል የማይበላው ሌባ ለማይሰርቀው ለሰማያዊው መዝገብ፤ እንዲሮጥና እስከ መጨረሻው እንዲጸና በጸሎትህ እርዳኝ ::

(መልክዐ ቅዱስ አግናጥዮስ )

እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለባሴ ክርስቶስ ለተባለ የቤተክርስቲያን የማይናወጥ ምሰሶ ፣ብርኃን፣ እንቁ፣ ለሚሰማው ሁሉ አንደበቱ ጣፋጭ የሆነ ፣ ከሁሉ ይልቅ ጽድቅን የመረጠ, በክርስቶስ የተመረጠ, ገድሉን በሃይማኖት የፈጸመ, ስለ አምላኩ ስም ሰማዕትነትን በጭካኔ የተቀበለ ጠንካራ የአምላክ ምስክር ለሆነ ለቅዱስ አግናጥዮስ የእረፍት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ::

አምላከ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት በቸርነቱ በወዳጆቹ ምልጃ ጸሎት ይማረን የወዳጆቹን ፍቅር ያብዛልን ::


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
✝በዓለ ቅዱስ ዳዊት (፳፻፲፯/2017)

✝እንኳን አደረሰን!

(ክፍል ፪/2)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
✝በዓለ ቅዱስ ዳዊት (፳፻፲፯/2017)

✝እንኳን አደረሰን!

(ክፍል ፩/1)






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ዳዊት ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን !


✝እንኳን አደረሰን !

"" ስንክሳር - ታኅሣሥ ፳፫/23 ""

☞በዓለ ቅዱስ ዳዊት

☞የበዓል መልእክት
☞ምስባክ ወምቅናይ

(ታኅሣሥ 22 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn


Forward from: ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)
✝እንኳን አደረሰን✝

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /ማቴ ፫:፫/

ነዐ ኀቤየ ዳዊት ንጉሠ እሥራኤል፤
በዓለ መዝሙር ሠናይ፡ ወጥዑመ ቃል፤
ታለብወኒ ነገረ፡ ወፍካሬ ኲሉ አምሳል፤
ከመ እሰብሖ ለእግዚአብሔር ልዑል፤
ወከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል፤
እንዘ እጸርሕ ወእብል፡፡

ማርያም ንጽሕት ድንግል፡ ወላዲተ አምላክ፡ ማዕምንት ሰአሊተ ምሕረት ለውሉዘደ ሰብእ፤ ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአተነ፤
ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡
የዕለቱን መዝሙር መድገም ያልቻለ

መዝሙር 6
መዝሙር 50
መዝሙር 88
መዝሙር 131
መዝሙር150
"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🛑በቴሌግራም👉
https://t.me/zikirekdusn


"" መምህራችን መጥቷል፤
ይጠራሻል! "" (ዮሐ. ፲፩:፳፰)

(ታኅሣሥ 18 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn


2ኛ ቆሮንቶስ ም.፬

1: ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም።
2: ነገር ግን የሚያሳፍረውን ስውር ነገር ጥለናልና በተንኮል አንመላለስም የእግዚአብሔርንም ቃል በውሸት አንቀላቅልም፤ እውነትን በመግለጥ ግን በእግዚአብሔር ፊት ለሰው ሕሊና ሁሉ ራሳችንን እናመሰግናለን።
3: ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።
4: ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።
5: ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን።
2 Corinthians 4 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
6: በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ “በጨለማ ብርሃን ይብራ፡” ያለ እግዚአብሔር ነውና።
7: ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤
8: በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤
9: እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤
10: የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሥጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የኢየሱስን መሞት በሥጋችን ተሸክመን እንዞራለን።






🌹እመቤቴ ሆይ እንደ ምን ያልሽ ሰፊ እርሻ ነሽ የዓለሙ ሁሉ ዘላለማዊ አዝመራ ከአንች ተገኝቷልና
   #እንደምን ያለሽ ሰፊ ሀገር ነሽ ንጉስ ከነ ሰራዊቱ ዓለሙን በእጁ እንደ ያዘ በአንች ከትሟልና፤ እንደ ምን ያልሽ ሰፊ ሰማይ ነሽ ብርሐናትን የፈጠረ የፅድቅ ፅሐይ በማህፀንሽ አድሯልና፣ እንደ ምን ያልሽ ሞሰብ ነሽ ለዓለሙ ሁሉ የሚበቃውን  የሕይወት  እንጀራ ይዘሻልና ፣እንደ ምን ያልሽ ጥልቅ የህይወት ጉድጓድ ነሽ ቀላያትን በእፍኙ የሚሰፍረውን የተጠማ ሁሉ ወደኔ ይምጣና ይጠጣኝ የሚለውን የህይወት ውሀ አፍልቀሽልናልና።ንጽሕት የድኀነታችን ሀገር ሆይ በአንች ተጠግቶ ካለ መኖር የሚከፋ ሲኦል የለም!

   ከአንች ዙፋንነት የሚጠጉ በዚያ ካለው እውነተኛ ንጉስ ፍትህ ያገኛሉ፤እርሱ እራሱን ይመገቡታልና።
#አንችን አለማድነቅ ሳይሆን ማድነቅም አይቻልም።የሕይወት ቃል እናት ሰለምትሆኝ ሰለ አንች ከማይናገር በቀር ዲዳ ከንፈር የትኛው ነው?
#የብርሐን ከተማ ሆይ ወደ አንች እግሮቹ ከማይፈጥኑለት ሰው በቀርስ ሽባ ማነው? የሕይወት እንጀራ የሚገኝብሽ ማዕድ ሆይ ከአንች ከሚቀርስ በቀር ረኀብተኛ ማን ነው?የምስራቃት ሁሉ ምስራቅ ሆይ የሕይወት ብርሐን በአንች ሲወጣ ያይ ዘንድ ከሚዘገይ በቀርስ የጨለማ አበጋዝ ማነው ?ወዮ የሰውን ዘር ሁሉ ያስመካሽን ንጽሕት የስንዴ ቅንጣት ሆይ በአንች አዝመራ እንመላለሳለን። አይሁድ ቢነቅፉንም ስንበታችን አንች ነሽና የሕይወት እሸትን ከድኅነት እርሻችንን ከአንች እየበላን ጌታን እንከከተላለን!  አንችን ሰለ ፈጠረ በአንችም ላከበረን ምስጋና ይሁን!
        
   የዘካርያስ የወረቅ መቅረዝ ÷የሕዝቅኤል የታተመች የምስራቅ በር የምትሆኝ እመቤታችን ማርያም ሆይ አምነን እንድንጸድቅ ለምኝልን።

                #አሐቲ ድንግል   ገፅ 216-17


Forward from: ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)
✝ዝክረ ቅዱስ ዳዊት አቡነ✝

✝✞✝ ተዘከር እግዚኦ ጽድቆ #ለዳዊት ገብርከ::
ዘለሊከ ወደስኮ እንዘ ትብል : ረከብክዎ ለዳዊት ገብርየ : ብእሴ ምዕመነ ዘከመ ልብየ ! ✝✞✝

✝✞✝ አቤቱ የባሪያህን (የባለሟልህን) የዳዊትን ጽድቁን አስብ::
አንተ "#እንደ_ልቤ_የሆነ ታማኝ ባለሟሌን ዳዊትን አገኘሁት" ስትል አመስግነኸዋልና:: ✝✞✝ (አባ ጊዮርጊስ - መጽሐፈ ሰዓታት - መዝ. ፹፰:፴፭)

☞በዓለ ቅዱስ ዳዊት ታኅሳስ 23 ነው!

>

https://t.me/zikirekdusn


"" እብዶችስ እናንተ ናችሁ! ""

(ታኅሣሥ 13 - 2017)

20 last posts shown.