ውድ ወንድምና እህቶቼ በዚህ በተከበረ ቀን አንድ መልካም ስራ ልጠቁማችሁ!ከ አሁን በፊት ስለ እሷ በፖስትም ዘይነባ እደሻው ትባላለች።የልጆች እናት ናት፣ ባሏ በድንገት በታመመበት እና በከባድ የገንዘብ ችግር ውስጥ በወደቀችበት በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ላይ ለስራ ብለው የተበደሩትን ብር መክፈል ባለመቻላቸው ትልቅ ሰላም እጦት ውስጥ ትገኛለች። ከዚህ ቀደም ጥሩ ገቢ የነበራት ቢሆንም፣ አሁን ግን የንግድ ሥራዋ በመክሰሩ ከፍተኛ እዳ ውስጥ ገብታለች። ባሏም እዳውን ለመክፈል ሲሞክር በድንገት ታምሞ የአልጋ ቁራኛ ሆኗል።
ይህችን እህታችንን በምንችለው ሁሉ እንርዳ!ለአላህ ብለን እንድረስላት! ሙእሚን መልካም ነገርን ከማድረግ አይሰለችም፣ እስከ ጀነት ድረስ።
የባንክ አካውንት: 1000449572557 (ዘይነባ እደሻው)―ደረሰኙን ከቻላችሁ በውስጥ ላኩላት!―
ስልክ: 0908509393
ደውለን እናፅናናት፣ አብሽሪ እንበላት!
ዘይነባ ስላጋጠማት ችግር በዝርዝር ለመስማት ይህንን የድምፅ መልዕክት በዚህ ሊንክ ገብተው ያዳምጡ፦
https://t.me/Eznetttt/442