Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5
▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም

CREATOR 👉 @Mamush4
Other Channels 👉 @Musiclesson1
👉 @Mercymusicstudio

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓
    💿ይህ መዝሙር የማነው?💿
                       👇
🎶ጠላት የፃፈው የሞት ደብዳቤ🎶
🎶ተቀዶ ሳየው ደስ አለው ልቤ🎶
🎶ደስ አለው ልቤ🎶
🎶ጠላቴን ጥሎ ስላሳየኝ ልቤ በደስታ🎶
🎶ዘምር አለኝ ዘምር አለኝ ዘምር ዘምር.🎶

ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።


.                 ያው አንተ ነህ
              እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
         Track 17 || ALBUM #6
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.                  እንዲህ ነው
              እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
         Track 01 || ALBUM #6
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.               ና ወደ ኢየሱስ
            ዳንኤል አምደሚካኤል
        Track 15 || ALBUM #8
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.          ምህረት ደርሶኛል
ዳንኤል አምደሚካኤል
        Track 10 || ALBUM #8
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.         አልናወጥም
እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
         Track 05 || ALBUM #6
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


“ከዚህም በኋላ እንዲህ ሆነ፤ የጌታው ሚስት በዮሴፍ ላይ ዓይንዋን ጣለች፦ ከእኔም ጋር ተኛ አለችው።”ከዛም በዋላ የዮሴፍ ምላሽ ምን ነበር ?
Poll
  •   እነሆ ጌታዬ በቤቱ ያለውን ምንም ምን የሚያውቀው የለም፥ ያለውንም ሁሉ ለእኔ አስረክቦኛል፤
  •   ለዚህ ቤት ከእኔ የሚበልጥ ሰው የለም፤ ሚስቱ ስለ ሆንሽ ከአንቺም በቀር ያልሰጠኝ ነገር የለም፤
  •   እንዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደርጋለሁ?
  •   በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ኃጢአትን እሠራለሁ?
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም
13 votes


“ዮሴፍም ፈርዖንን አለው፦ የፈርዖን ሕልሙ አንድ ነው፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ያለውን ለፈርዖን ነግሮታል።”የህልሙ ፍቺ ምን ነበር ?
Poll
  •   “ሰባቱ መልካካሞች ላሞች ሰባት ዓመታት ናቸው፥ ሰባቱም መልካካሞች እሸቶች ሰባት ዓመታት ናቸው ሕልሙ አንድ ነው።”
  •   “እነሆ በግብፅ ምድር ሁሉ እጅግ ጥጋብ የሚሆንባቸው ሰባት ዓመታት ይመጣሉ፤”
  •   በግብፅ አገር የነበረውም ጥጋብ ሁሉ ይረሳል፤ ራብም ምድርን በጣም ያጠፋል፤”
  •   “በኋላ ከሚሆነው ከዚያ ራብ የተነሣም በምድር የሆነው ጥጋብ አይታወቅም፥ እጅግ ጽኑ ይሆናልና።”
  •   ሀ እና ለ
  •   ሁሉም
8 votes


“ዮሴፍም ስለ እነርሱ አይቶት የነበረውን ሕልም አሰበ። እንዲህም አላቸው፦ እናንተ ሰላዮች ናችሁ፤ የምድሩን ዕራቁትነት ልታዩ መጥታችኋል።”የወንድሞቹ ምላሽ ምን ነበር
Poll
  •   ጌታችን ሆይ አይደለም፤ ባሪያዎችህስ ስንዴን ሊገዙ መጥተዋል፤
  •   እኛ ሁላችን የአንድ ሰው ልጆች ነን፤
  •   እኛ እውነተኞች ነን፥
  •   ባሪያዎችህስ ሰላዩች አይደሉም።
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም መልስ ናቸው
9 votes


“እስራኤልም አላቸው፦ ለምን በደላችሁኝ? ለዚያውስ፦ ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለምን ነገራችሁት?” እነርሱም አሉ፦ ያ ሰው ስለ እኛና ስለ ወገናችን ፈጽሞ ጠየቀን እንዲህም አለን፦
Poll
  •   አባታችሁ ገና በሕይወት ነው?
  •   ወንድም አላችሁን?
  •   እኛም እንደዚሁ እንደ ጥያቄው መለስንለት፤
  •   ወንድማችሁን አምጡ እንዲለን እናውቅ ነበርነን?”
  •   ሁሉም መልስ ነው
11 votes


LIVE WORSHIP

☞︎︎︎𝐓𝐢𝐭𝐥𝐞 : ታማኝ ነህ♪
☞︎︎︎𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐫 : ይድነቃቸው ተካ
☞︎︎︎𝐃𝐮𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 : 09:37 ᵐⁱⁿ

ˢʰᵃʳᵉ & ʳᵉᵃᶜᵗ❣︎
@CLREthiopia
@CLREthiopia


ምድርን ሁሉ በአንድ ቋንቋና ንግግር ነበረች።ከምስራቅ ተነስተው በሄዱ ግዜ በ ምድር አንድ ሜዳ አገኙ
Poll
  •   በሰናፆር
  •   በባብሎን
  •   በከነዓን
  •   በአራራት
11 votes


የሴም ትውልድ ይህ ነው ።ሴም የ100 አመት ሰው ነበረ :አርፋክስድንም ከጥፋት ዉኃ በዋላ በ2ተኛው አመት ወለደ ።ሴምም አርፋክስድን ከወለደ በኋላ ስንት አመት ኖረ
Poll
  •   500አመት
  •   600አመት
  •   300አመት
  •   400አመት
10 votes


በምድርም ራብ ሆነ አብራምም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ወረደ በምድርም ራብ ጸንቶ ነበረ ።
Poll
  •   ግብፅ
  •   ከነአን
  •   ወደ አዜብ
  •   ዞአር
9 votes


የሴም ልጆች ስንት ናቸው ????
Poll
  •   5ልጆች
  •   6ልጆች
  •   3ልጆች
  •   8 ልጆች
7 votes


ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ÷ወይንም ተከላ ከወይን ጠጁን ጠጣና ሰከረ በድንኳኑም ውሰጥ እርቃኑን ሆነ::----የኖኅን እርቃን ያየው ማን ነበረ??
Poll
  •   የከነዓን አባት ካም
  •   ሴም
  •   ያፌት
  •   ሁሉም
7 votes


ትእማር የባሎቿን አባት ለማሳት ወደ ተምናን ወጣች:-- ይሁዳም ኤራሷን ሸፍና ባያት ጊዜ ጋለሞታን ስለመሰላችው ወደ እርሷ ገባ ። ከዛም ምን መያዣ ልስጥሽ ስላት የእርሷ ምላሽ ምን ነበር ??
Poll
  •   ቀለበትህን
  •   አምባርህን
  •   በእጅህ ያለውን በትር
  •   ሀ እና ለ
  •   ሁሉም
22 votes


የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን በጣም ይጠሉት ነበር ::- የመጀመሪያ ጥላቻቸው በምን ምክንያት ነበር ??
Poll
  •   በእርሻ ውስጥ የእርሱ ነዶ ከወንድሞቹ ነዶች በልጣና የእነርሱ ነዶ ስሰግዱላት ህልም በማየቱ
  •   የፀሃይ ፣ የጨረቃ እና የከዋክብት ህልሙን ስለተነገራቸው
  •   አባታቸው ከሁሉም ይልቅ አብልጦ ስለምወደው
  •   በብዙ ህብር ያጌጠች ቀምስ አባታቸው ስለ ገዛለት
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም
21 votes


የዔሳው ልጅ ኤልፋዝ ልጆችን ወልደ ፡፦ የኤልፋዝ ልጆች ስንት ናቸው ?
Poll
  •   5 ልጆች
  •   12 ልጆች
  •   10 ልጆች
  •   6 ልጆች
  •   4 ልጆች
  •   2 ልጆች
14 votes


ኤሳው በከነዓን የወለዳቸው የልጆቹ ስም ማን ይባላል ?
Poll
  •   ኤልፋዝን
  •   ራጉኤልን
  •   የዑስን
  •   የዕላምን
  •   ቆሬን
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም
14 votes

20 last posts shown.