📚 ከሰለፎች ምክር 📚


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


أبــو مـريـم عــبــدالــســلام
📝🎤አቡ መርየም🎤📝
https://t.me/abduselamabumeryem
👆ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
አስተያየትም ይሁን ምክር ወይም ወቀሳ ካላቹህ ብትልኩልኝ ለኔ ትልቅ ስጦታ 🎁 ነው
👇👇
በቦት ለመላክ 👇
@Abumeryeem_bot
ወይም 👇
@Abumeryeem

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሚስቶች የማያውቁት የባሎች ባህሪ


ይባላል 👇
👌ወንድ ልጅ ምንም የማትከራከረውና እሺ የምትለውን ሴት ይወዳል

መርሀባ
እሺ
አብሽር
ትክክል ነህ
ሹክረን

ፈተናው ወድቆ እራሱ 10/10 ✅
ደፍነሀል የምትለውን ሴት ይፈልጋል

የሆነ ነገር አድርጊ ሲልሽ ሀራም አይሁን እንጂ ስህተት ቢሆን እንኳ አድርጊው

አላደርግም ብለሽ ከምትከራከሪ አድርጊውና አመለካከቱ ስህተት እንደነበረ በተግባር ይየው


ካወቅሽበት ወጪ የሌለው ጠንካራ ገመድ ምን እንደሆነ ተነግሮሻል
👆👆👆
https://t.me/abduselamabumeryem/5275


ሙስሊሞችና ከሀዲያኖች የሚለያቸው ዋናው ጉዳይ
አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነው

አላህን በብቸኝነት ያመለከ ሰው ሙስሊም ሲሆን

ተቃራኒው ደሞ ካፊር ነው


ጥሎብኝ ወደ ተውሂድ የሚጠራ ሁሉ ማንም ይሁን ማን ያስደስተኛል جزاه الله خيرا እላለሁኝ


👉 ምድርና ሰማይ
👉 ጂኑም ኢንሱም
👉 ጀነትም ይሁን ጀሀነም
የተፈጠረው ለ ተ ው ሂ ድ ነው ።

https://t.me/abduselamabumeryem/5274


ፈውዛንን ምን ያህል እናውቃቸዋለን


ጀበሉ ታላቁ ኢማም በቂየቱሰለፍ ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን

ሌሎች ስለሱ ያሉትን አዳምጡ

https://t.me/abduselamabumeryem/5273




قال الحسن البصري /رحمه الله :

التوبة النصوح :

أن تُبغِض الذنب كما أحببته،
وتستغفر منه إذا ذكرته.
تفسير ابن كثير (١٦٩/٨)

ትክክልኛና ንፁህ ወደ ወንጀል ማይመለስበት ተውበት ማለት ወንጀሉን ወዶት እንደነበረ ሁሉ መጥላቱና ሲያስታውሰው ኢስቲግፋር ማድረጉ ነው

አል ሀሰኑል በስሪ

https://t.me/abduselamabumeryem/5271


قالَ شيخُ الإسلام ابن تيمية:

‏« العبدُ مُحتاجٌ في كُلِّ وقتٍ إلِى الإستِعانةِ باللهِ عَلى طاعتهِ وتثبيتِ قلبهِ بِـ لاحول ولا قوة إلا بالله » .

‏[ جامع المسائل ٨ / ٢٥٠ ] .


https://t.me/abduselamabumeryem/5270


🤝 ይድረስ ፍቅር በሚባለው በሽታ እየማቀቁ ላሉ እህቶች


👌 ከጋብቻ በፊት የሚደረገው የፍቅር ግንኙነት የሚመሰረተው በሀሰት ማንነት ነው

👉 ፍቅረኛዬ ብላ ከወላጆቻ ትጣላለች
👉 ለፍቅረኛዋ ብላ ከወንድሞችዋ ትጋጫለች

👉 ለፍቅረኛዋ ብላ አላህን ታስቆጣለች
👉 ለፍቅረኛዋ ብላ አፀያፊው ዝሙት ላይ ትወድቃለች
👉 ለፍቅረኛዋ ብላ ያለ ኒካህ ታረግዛለች


👌 በመጨራሻም ልጅ አዝሎ አንገድ ደፍቶ ተዋርዶ ጉዞ ወደ አባት ቤት

👇
👉 ይህ እኮ የብዞዎች ታሪክ ነው
ተፈቃቅረው ከታጋቡት ይበልጥ
በሸሪአ ተጋብተው የፀኑት ይበልጣሉ

ተራው አፍቃሪ ይቅርና ስለ ፍቅር የዘፈኑ ዘፋኞች እንኳ ሲለያዩ አይተናል ሰምተናል


👉 እባካቹህ ሴቶች ተመከሩ
ልክ ሳይሽ ወደድኩሽ ደነገጥኩልሽ ሊልሽ ይችላል ውሸት ነው ምክንያቱም ልክ ሲያይሽ ስሜቱ ተነሳስቶ ተገረመብሽ እንጂ ወዶሽ አይደለም

👉 ውዴታ ወይም ፍቅር ከጋብቻ በኋላ ጥሩነትሽን ፀባይሽን ድርጊትሽን ተከትሎ ነው የሚመጣው

👌 ቃል ገብቶልኛል ብለሽ ገንዘብሽ ሳይቀር አሳልፈሽ የምትሰጪው ከቤተሰቦችሽ በላይ የምታምኚው የሱ ቃል የአላህ ቃል ኪዳን መሰለሽ እንዴ ?


ም ን ጭ
🔻 🔻 🔻 🔻
https://t.me/abduselamabumeryem/5269


ልብህ የተመታው አይንህና ጊዜህን ለአጅነቢ ሴት የሰጠህ እለት ነው


👉📝📝


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/abduselamabumeryem/5267


👉 የውሸት ማንነትን አፍቅረህ አትሰቃይ
👉 አንቺም በፈታሽ ባል ፍቅር አተሰቃዪ

👉👇

አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላህ እንደት ነህ ኡስታዝ   እየዉልህማ አንድት
ልጅ በጣም ነበር እምወዳት ከዚያ አሁን አገባች ፈቅሯ ግን ጨመረብኝ ከሷ ዉጭ ያሉ ሴቶች ደስ አይሉኝም እስኪ ምክርም ደአወም አድርግልኝ

https://t.me/abduselamabumeryem/5265


የሀሰን ነስረላህ ሞት

ጠላታችን በጠላታችን እጅ በመገደሉ ደስተኞች ነን


https://t.me/abduselamabumeryem/5264


⚠️ ባለትዳሮች አዳምጡት!

ጥያቄ - ባለቤቴ አጅነቢይ ከሆኑ ሴቶች ጋር በስልክ ያወራል, ምን ማድረግ አለብኝ❔

➦ ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ለባል እና ለሚስት ጥሩ ምክር አለበት።

🎤 መልስ - ታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy/5227


ማ ሳ ሰ ቢ ያ


ሱዕዲያ ውስጥ በኢቃማ የምትኖሮ ወንድም እህቶች

ወደ ኢትዮጵያ ለዝያራ ገብታቹህ ስትመለሱ ቦሌ ላይ ቅሮት የሌላቸው ሁለት ነገሮች ትጠይቃላቹህ

1⃣ ኢቃማና
2⃣ የኹሩጅ አውዳ ቪዛ

አንዱን ቢጎድል ከኢትዮጵያ አትወጡም

ስለዚህ የኹሩጅ አውዳ ቪዛ ፕሪንት ሊኖራቹህ ይገባል

ወይም ስልካቹህ ውስጥ ኔት ዳታ ያለው ሲም ካርድ አድርጋቹህ (አብሽር) ከፍታቹህ አሳይታቹህ ታልፋላቹህ


ይሄን መልክት ብዞዎችን ስለሚጠቅም ሼር አርጉላቸው

'https://t.me/abduselamabumeryem/5262/5261' rel='nofollow'>https://t.me/abduselamabumeryem/5262/5261


አላህ አለኝ የሚሉ ብዙ ሲሆኑ
አላህ አለብኝ የሚሉ ጥቂቶች ናቸው



https://t.me/abduselamabumeryem/5261


Репост из: የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🚨 ታላቁ ወንድማችን እና አስተማሪያችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አሏህ ይጠብቀውና•••

•••ሰሞኑ (ከቀን 04/01/2017 - 07/01/2017) በወልቂጤ ከተማ ወደ ሚገኘው ሱናህ መስጂድ ጎራ በማለት ያደረጋቸው አጠቃላይ ፕሮግራሞችን በቅደም ተከተል በሊንክ ለማስቀመጥ ወደናል!

📚 የ "من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة" ደርስ ፕሮግራም 👇

🎧 « ቁ01 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5087

🎧 « ቁ02 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5093

🎧 « ቁ03 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5119

🎧 « ቁ04 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5139

🎧 « ቁ05 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5154

🎧 « ቁ06 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5155
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

🚨 የሙሓደራ ፕሮግራም 👇

🎧 « በደልን ተጠንቀቁ » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5106

🎧 « ስለ መውሊድ » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5095
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🚨 ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም 👇

🎧 « ጥ ቁ01 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5157

🎧 « ጥ ቁ02 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5215

🎧 « ጥ ቁ03 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5216

🎧 « ጥ ቁ04 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5217

🎧 « ጥ ቁ05 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5218

🎧 « ጥ ቁ06 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5219

✅ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራትና ሼር በማድረግ የበጎ ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ!


አንድ ሰው ሙስሊም የሚሆነው መች ነው❓
Опрос
  •   ተውሂድ ባይኖረውም ሀጅ ካደረገ፣ ዘካ ከሰጠ፣ ከሰገደና ከፆመ
  •   እነ አቡ ለሀብ ሲሰሩት የነበረውን ሽርክ ትቶ እንደነ አቡ በክርና ኡመር በተውሂድ አላህን በብቸኝነት ሲያመልክ ነው
427 голосов


አንዱ የ 2017 የሰለፊያ ካርድ ያላሳደሳቹህ ቶሎ ብላቹህ አድሱ ሲል ሰምቼው አሳቀኝ


አንዳንዶች ወደ ሰለፊያ መግቢያም ይሁን መውጫ ካርድ በእጃቸው ያለ ይመስላቸዋል

ባንሸዋወድ መልካም ነው


💧 @abduselamabumeryem


الــــحــــمــــــد لــــلـــــه


🔖ኢባዳን ለአላህ ማጥራት!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ብዙ ምክሮች ሰብስቦ የያዘ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ

🎙በኡስታዝ አቡ መርየም አብድሰላም አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆ረቢአል አወል 19/1446 ሂ

🕰 52:46 🕰

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/abduselamabumeryem/5255


Репост из: 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
❌ خُذْ بِيَدِي يا رَسُولَ الله
ትርጉሙ👇
ያአሏህ መልክተኛ እጄ ያዙኝ ድረሱልኝ ማለት ነው

❌ ይህ አባባል ዚክር ሳይሆን ትልቁ ሺርክ ነው ከእስልምና ያስወጣል

✅ ጉዳይህ ሁሉ ለአሏህ ጠይቀው ምድርም ላይ ሰማያትም ላይ ያሉት ማዳን ሚችለው አሏህ ቢቻ ነው


https://t.me/abduselamabumeryem/2916

Показано 20 последних публикаций.