☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የግጥም ውድድር

“በእዝነት ጥላ ስር” በሚል መርህ በተዘጋጀው የ1446/2017 የነሲሓ ኮንፈረንስ ላይ የሚቀርብ በአይነቱ ለየት ያለ የግጥም ውድድር ላይ ይሳተፋ!!!
➢ ርዕስ ፡“ለአለማት እዝነት ” በሚል የረሱል (ሱለሏህ አለይሂ ወሰለምን) ስብዕና እና ተልዕኮ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ተያያዥ ርዕሶች ዙርያ በማዘጋጀት ውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል (አላህ ነብያችንን መላኩ የራህመቱ መገለጫ መሆኑን፣ ለኡመታቸው መስተካከል ያላቸው ጉጉትና ርህራሄ ፣ ስነምግባራቸው ፣ ወደ ፊት ላላዩቸው ኡመቶቻቸው ያላቸው ውዴታና እዝነታቸው፣ በእኛ ላይ የሳቸው ሀቅ እና እሳቸውን መቃረን ያለው አደጋ)

👉🏻 ርዝመት ፡ ከ30 እስከ 40 ስንኝ ያልበለጠ
👉🏻 ቋንቋ ፡ አማርኛ
👉🏻 ውድድሩ የሚጀመርበት ቀን ጥር/20/2017
👉🏻 ውድድሩ የሚያበቃበት ቀን ጥር/30/2017

የተመረጡ ተወዳዳሪ የግጥም አቅራቢዎች በቅድሚያ በማዕከሉ ዋና ቢሮ በሚደረጉ የማጣሪያ ፕሮግራሞች ላይ በአካል በመቅረብ የሚለዩ ሲሆን አሸናፊዎች የካቲት 16/2017 በሚሊኒየም አዳራሽ በሚካሄደው የነሲሃ ኮንፈረንስ ላይ ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

ሽልማት
1. 50,000ብር
2. 30,000ብር
3. 20,000ብር
ማሳሰቢያ
➢ ተወዳዳሪዎች በ0972757575 የቴሌግራም አድራሻ ብቻ ስማቸውንና ስልክ
ቁጥራቸውን በማካተት ግጥማቸውን በጹሁፍ እና ለወንዶች በድምጽ መላክ አለባቸዉ፡፡
➢ ለተጨማሪ ማብራሪያ 0972757575 መደወል ይችላሉ።

ነሲሓ ቲቪ / Nesiha Tv


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በፍሬዎቻቸው ታውቃዋቸዋላቸሁ




ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ

🗓 ነገ ቅዳሜ ጥር 16 ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!


ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም
በኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26) መስጂድ

በጣፋጭ አንድበቱ የምናውቀው ኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ

የፊታችን እሁድ የዙሁር ሰላት እንደተጠናቀቀ


አድራሻ አብነት ከአለሙ ሜዳ ከፍ ብሎ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተቋም

🎙 ኡስታዝ ሃይደር ኸድር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ በዲላ ከተማ ነው ••• የዚህን ያክል ተጨካክነናል?

ተመልከቱት ••• ሁሉም ያውቀው ዘንድም Share አድርጉት!

ኒቃቢስቶቹን በጨለማ ያለምንም ርህራሄ ሲመልሷቸው ይታያል:: አትገቡም ብለው ••• እስከዛሬ ገብተው ሲማሩበት ሲኖሩበት ከነበረው ግቢ መለሷቸው:: የት ይደሩ? የት ይማሩ? ይህንን እንኳን አያስቡም? ሰብዓዊነት የለም? የዚህን ያክል አውሬ ሆነዋል::

ለእስልምና እና ለሙስሊሞች በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከባድ የጥላቻ ክምር ተቆልሏል::

ፍትሕ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች!
ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች!


ሌላው ይቅር ••• ሴት ልጅ ፀንሳ አልወለደቻቸውም? ሴት ልጅስ የላቸውም? ነገ በእኔ ብለው አያስቡም? እንዴት ቢጨከን ነው ሴት ልጅ ክብሬን ልልበስ ገላዬ ይሸፈን ስላለች ብቻ ልትኖርበት ልትማርበት ከገባችበት ዩኒቨርሲቲ በምሽት 3:00 አትገቢም ተብላ የምትመለሰው?

ይህ ሁሉንም ይመለከታል ••• ዜጎቹን በፍትሕ ሊያስተዳድር ቃለ-መሐላ ገብቶ ከወንበር የተቀመጠውን መንግስት ይመለከታል:: የሙስሊሞችን መብት እና ጥቅም ሊያስከብር የተቋቋመውን መጅሊስ ይመለከታል:: ስለሙስሊሞች እንጨነቃለን ብለው የሚያስቡትን ሁሉ ይመለከታል:: ሙስሊሙን ማህበረሰብ ሁሉ ይመለከታል:: ሰብዓዊ ፍጡርን ሁሉ ይመለከታል::

••• የኢትዮጵያ ልጆችን ሊያስምር በኢትዮጵያ ህዝብ የተገነባው ዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ልጆችን ሙስሊም ሆነው ሒጃብ ስለለበሱ ብቻ በምሽት ከበር እየመለሰ ነው:: ይህ ለመላው ኢትዮጵያ ውርደት ነው ••• በራስ እጅ መነከስ ያማል!

ፍትሕ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች!
ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች!!


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በኡስታዝ ሳሊም ኡመር

🗓 ነገ ሐሙስ ጥር 15 ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
قل هذا الدعاء إذا استغلق عليك شيء.
الشيخ: صالح العصيمي.

ነገራቶች አልገራ ያሉህና የከበደህ ሰአት ይህን ዱዓ አድርግ!!

ሸይኽ ሷልህ አለ ዑሶይሚ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የለሊት ሰላት

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


የዳዕዋ ቲቪ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል!
_
ውድ የዳዕዋ ቲቪ ቤተሰቦች ከ2ሺ በላይ የሚሆኑ የኪታብ ደርሶች፣ፈትዋዎች እንዲሁም የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የቁርአን ተፍሲርና የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀትን የሚያስጨብጡ ትምህርቶችን ስንናስተላልፍበት የነበረው የዩቲዩብ ገፃችን ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት በመጠለፉ ጥልቅ ሀዘናችንን እየገለፅን በምትኩ አዲስ ቻናል ከፍተናል።

ስለሆነም እርሶም ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉና ለሌሎችም እንዲያስተላልፉ እንጠይቃለን!!!

👉
https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU
https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU
https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU
https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU


6 ቀን ቀረው ....

የጎደሉን አሉ ...‼

በአላህ ፍቃድ ጀነት ምንገዛበት የሆነው "የጎደሉን አሉ"  የሰደቀቱል ጃሪያ ውሀ የማስቆፈር ዘመቻ ፕሮጀክት 6 ቀን ብቻ ቀርተውታል እና እናንተም ለምትወዷቸው  የማይቋረጥ አጅር ግዙላቸው። በላጩ ሰደቃ ውሀን ማጠጣት ነውና‼

ለሞቱብን ቤተሰቦች የምንደርስበትን ትልቅ እድል ያውም ሰደቀቱል ጃሪያ። እናም የዚህ አጅር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ 22 የውሀ ጉድጓዶችን በማስቆፈር የድርሻዎትን እንዲወጡ ጋብዘነዎታል ።

ውሀ ማጠጣት ከሰደቃዎች ሁሉ ትልቁ ሰደቃ።

የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት

የባንክ አካዉንቶች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524
ዘምዘም ባንክ 0048131010301
ሂጅራ ባንክ  1006954160001
አዋሽ ባንክ 014321422006700
አቢሲኒያ ባንክ 200009207


ጥር13፣ 2017 ዓ.ል |  ረጀብ 22፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ                  
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

ትምህርቷንም ትማራለች፣ ሂጃቧንም ትለብሳለች  በሚል መሪ ቃል በመቐለ ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ተጠናቋል
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

አዲስ አበባ


ትምህርቷንም ትማራለች፣ ሂጃቧንም ትለብሳለች
በሚል መሪ ቃል ከማለዳ ጀምሮ በክልሉ ዋና ከተማ መቐለ ሲደረግ የዋለው ሰላማዊ ሰልፍ በሮማናት አደባባይ  ተጠናቋል።

ከሰልፉ መጠናቀቅ በኋላ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ የህዝበ ሙስሊሙን ተወካዮች በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል።

በወይይታቸውም የሒጃብ ጉዳይ ፍጹም አጀንዳን መሆን የማይገባውና  ሆን ተብሎ አጀንዳ እንዲሆን የተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
ችግሩ በፍጥነት እልባት እንደሚሰጠውም  ፕረዚዳንቱለተወካዮች ስለማስረዳታቸው ከስፍራው የደረሰን  መረጃ ያመለክታል ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሁዳ መልቲሚድያ

ቴሌግራም👉
https://t.me/huda4eth


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰማይ ምድሩ ይናወጣል። ውስጥን በወኔ ይንጣል። ልብን ያንቀጠቅጣል። እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን ይህን ስሜት መፍጠር የሚቻለን። ስለዲናችን በመታገል በሀገር ስንንገላታ ያለን።

ሐቅ

ሁዳ መልቲሚድያ

ቴሌግራም👉 https://t.me/huda4eth


#መግለጫ
ጥር-13፣ 2017 ዓ.ል |  ረጀብ 22፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ                  
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የ1446ዓመተ ሂጅሪያ ወይም የ2017ሀጅን በማስመልከት የኢትዮጵያ  እስልምና  ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት መግለጫ እየሰጠ ይገኛል መግጫውን አያይዘናል።
.................................................

ሁዳ መልቲሚድያ

ቴሌግራም👉
https://t.me/huda4eth






እነዚህ ታዳጊዎች ዛሬ የትምህርት ቀን ሆኖ ሳለ ትምህርት ቤት መገኘት ሲገባቸው ነፃነታቸውን ለማስከበር አደባባይ ለመውጣት መገደዳቸው፤ ለትግራይና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ውድቀት ነው፤ ለአክሱምና መሪዎቻቸው ልዩ ውርደት ነው።

ታሪክ ይመሰክራል‼

አምባገነንነት ይብቃ‼

#ፍትህ ለሂጃብ
#ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች

https://t.me/huda4eth


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

Показано 20 последних публикаций.