©Legal details center© :የህግ ማብራሪያ ማዕከል©


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


ይህ channel ለማንኛውም የፌደራል ና የክልል ህጎችን ማወቅ ና ማሳወቅ ለሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አገልግሎት ይሰጣል ።በዚህ ቻናል ውስ የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል። ለበለጠ መረጃ የ ዩቲዩብ ገጻችንን ይቀላቀላሉ 👇👇
youtube:https://www.youtube.com/@legaledetailscenter
Tik Tok:tiktok.com/@user2867965117502

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: .
ሙሉ ቪዲዮ ማየት የምትፈልጉ ከታች ባለው Link አየገባችሁ ተመልከቱ 😀😀 🔞🔞

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P

No underage😡🔞Deleting link soon join fast👇👇👇

😀🆕https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P
😀🆕https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=T0Ihd11P

Join 😀😀 ᴄʟɪᴄᴋ ʜᴇʀᴇ ᴛᴏ ᴊᴏɪɴ ғᴏʟᴅᴇʀ
➡️➡️😀 @Goat_wave ✔️




Репост из: Crypto Capital💸💸
In simple terms, it explains how to invest in cryptocurrencies and get daily returns on your investment! Please join us!
VIP1: Purchase cost 7 USDT, daily income 1 USDT
VIP2: Purchase cost 35 USDT, daily income 5 USDT
VIP3: Purchase cost 140 USDT, daily income 20 USD
TVIP4: Purchase cost 350 USDT, daily income 50 USDT
VIP5: Purchase cost 700 USDT, daily income 100 USDT
VIP6: Purchase cost 1400 USDT, daily income 200 USDT
VIP7: Purchase cost 2800 USDT, daily income 400 USDT
VIP8: Purchase cost 4200 USDT, daily income 600 USDT
VIP9: Purchase cost 7000 USDT, daily income 1000 USDT
VIP10: Purchase cost 16000 USDT, daily income 2300 USDT
------------------------------------------
When registering and recharging using the invitation code, the three-level commission ratio is as follows:
Level 1 member 11%, deposit 1000USDT, you get 110USDT
Level 2 member 3%, deposit 1000USDT, you get 30USDT
Level 3 member 1%, deposit 1000USDT, you get 10USDT
Registration Link: https://wallbox.top/43cg9f


Are you tired of being eaten by betting??

So join this channel and be profitable ✅ seeing is believing 🏆

➕ Add to us channel @PYSCHO_19


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Wave @Dagi_Boy_7








Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁

ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


1. ሕፃናት በፍ/ቤት ለማስረጃነት የሚውል የዘረ መል (DNA) ምርመራ ለማድረግ አይገደዱም፤ ምርመራውን ለማድረግ ፈቃደኛ አለመሆናቸው ብቻውንም እንደ በቂ ማስረጃ ተቆጥሮ "ሕፃኑን DNA ለማስመርመር ፈቃደኛ ያልተሆነው ልጁ የባልዬው ባይሆን ነው" የሚል  የሕግ ግምት [የፍ/ሕ/ቁ. 22ን ልብ ይሏል] በመያዝ ባልዬው የልጁ አባት አይደለም ብሎ መወሰን ሕገ መንግሥቱን የሚቃረን ነው::
2. በጋብቻ ውስጥ የተወለደን ልጅ ልጄ አይደለም በማለት (አባትነትን ለመካድ) የሚቀርብ ክስ በጠባቡ ሊታይ የሚገባና የክስ ማቅረቢያ ጊዜውም ባልዬው የልጁን መወለደ ካወቀበት ወይም ማወቅ ከሚገባው ቀን ጀምሮ ባሉት 180 ቀናት ውስጥ የመሆኑ ይርጋ የሕፃናትን ሕገ መንግሥታዊ መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ከሌሎች ይርጋዎች የተለየ ስለሆነ በአንድነት ሊታይ የማይገባ እና ተከራካሪ ወገኖች ባያነሡትም እንኳን ፍ/ቤቶች በራሳቸው አንሥተው ብይን ሊሰጡበት የሚገባ ነው::
ፌደሬሽን ም/ቤት መ/ቁ. 94/13
ግንቦት 30/2013 ዓ.ም
=================
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ #Share & #likeያድርጉ እንዲሁም ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇👇
Join here⬇️
https://t.me/judgeoffed


በህዳሴ ግድብ ላይ የግብፅን ፍላጎት ለማስከበር ጉቦ በመቀበል ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው አሜሪካዊው ሴናተር ላይ የ15 ዓመት እስራት ቅጣት እንዲጣልባቸው ተጠየቀ

***

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 4/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) በህዳሴ ግድብ ላይ የግብፅን ፍላጎት ለማስከበር ጉቦ በመቀበል ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው አሜሪካዊው ሴናተር ቦብ ሜኔንዴዝ ላይ የ15 ዓመት እስራት ቅጣት እንዲጣልባቸው የአሜሪካ ፌደራል ዓቃቤ ሕጎች ጠይቀዋል።

የአሜሪካ ፌደራል ዓቃቤ ሕጎች፣ ከግብጽ መንግሥት ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብና የወርቅ ሥጦታ በመቀበል የግብጽን ጥቅም ለማስጠበቅ በሞከር ጥፋተኛ በተባሉት የቀድሞው የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሰብሳቢ ቦብ ሜኔንዴዝ ላይ የ15 ዓመት እስራት ቅጣት እንዲጣልባቸው ጠይቀዋል።

ሜኔንዴዝ ጥፋተኛ ከተባሉባቸው ክሶች መካከል፣ የኢትዮጵያና ግብጽ የሕዳሴ ግድብ ውዝግብን ለመፍታት በሚደረገው ድርድር የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ሚና እንዲጫወት በመጠየቅ ያልተገባ ተጽዕኖ ለመፍጠር ሞክረዋል የሚል ይገኝበታል።

ክሱን ተከትሎ ሜኔንዴዝ የምክር ቤቱን መቀመጫቸውን መልቀቃቸው አስታውሶ ሲኤንኤን ዘግቧል። የፌደራሉ ፍርድ ቤት በሜኔንዴዝ ላይ የእስር ብይኑን ጥር 21 ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

የቀድሞው የኒው ጀርሲው ሴናተር ቦብ ሜኔንዴዝ የውጭ መንግሥት ፍላጎትን ለመፈጸም ሥልጣናቸውን መጠቀም፣ ጉቦ መቀበል፣ ማጭበርበር፣ ፍትሕን ማደናቀፍን ጨምሮ በ16 የወንጀል ድርጊቶች ተከሰው በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን መዘገባችን ይታወሳል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#Federalerhicsand anticorroption
================
=




ዛሬ የፀደቀው የንብረት ማስመለስ አዋጅ
ያካተታቸው አንኳር ነጥቦች።

~>  ይህ አዋጅ ተፈፃሚ ከመሆኑ በፊት ባሉት አስር ዓመት ውስጥ ወይም
ተፈፃሚ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የተገኘ ምንጩ ያልታወቀ ንብረትን
ለማስመለስ በዚህ አዋጅ መሰረት ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ክስ ሊቀርብ
ይችላል፤
~>  የንብረቱን ምንጭ እንዲያስረዳ የተጠየቀው ሰው የንብረቱን ምንጭ
ለማስረዳት የወንጀል ሃላፊነት የሚያመጣበት ማስረጃ ቢሰጥም በወንጀል
ችሎት በራሱ ላይ ማስረጃ ሆኖ አይቀርብም፤

~>  ዐቃቤ ሕግ ምንጩ ያልታወቀ ነው ብሎ የጠረጠረውን ማንኛውንም ንብረት ዝርዝር
እና የተገኘበትን አግባብ የሚያሳይ መግለጫ እንዲያቀርብ በፅሁፍ ጥያቄ ማቅረብ ይችላል
~>  የንብረቱን ምንጭ እንዲያስረዳ የተጠየቀው ሰው የንብረቱን ምንጭ ለማስረዳት
የሚያቀርበው ማስረጃ ህጋዊ መሆን አለበት፤
~>  ማንኛውም ሰው ጥያቄው በደረሰው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለዐቃቤ ህግ ዝርዝር
ማስረጃዎችን በማያያዝ በፅሁፍ ማቅረብ ይኖርበታል፤
~>  ዐቃቤ ሕግ ወይም መርማሪ ንብረቱ እንዲታገድ ወይም እንዲያዝ ለፍርድ ቤት
ማመልከቻ ማቅረብ ይችላል፤
~>  በንብረቱ ላይ የእግድ ወይም የመያዝ
ትዕዛዝ የተሰጠ እንደሆነ፥ ትዕዛዙ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ሶስት ዓመት
ጊዜ ውስጥ በተጠርጣሪው ላይ ከንብረቱ ጋር በተያያዘ የተጠረጠረበት የወንጀል ክስ
ወይም ንብረቱን የማስወረስ ክስ ካልቀረበ የተሰጠው የመያዝ ወይም የእግድ ትዕዛዝ
ቀሪ እንዲሆን ባለንብረቱ ወይም ተጠርጣሪው ለፍርድ ቤት ሊያመለክት ይችላል፥
~>  በዚህ አዋጅ ስለንብረት ማገድና መያዝ የተደነገገው ድንጋጌ ቢኖርም፡-
ሀ/ የተጠርጣሪው፣ የተከሳሹ፤ የፍርደኛው ወይም በስሩ ለሚተዳደሩ የቤተሰብ
አባላት የእለት መተዳደሪያ ወይም ሙያዊ ስራ ለመስራት አስፈላጊ የሆኑ
ቁሳቁሶች እና የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁሶች፤
~>  ለ/ ለተጠርጣሪው፣ ለተከሳሹ፥ ለፍርደኛው ወይም በስሩ ለሚተዳደሩ
የቤተሰብ አባላት የዕለት ኑሮ ጠቃሚ የሚሆኑ እና ከስድስት ወር ላልበለጠ
ጊዜ ወይም ፍርድ ቤቱ በልዩ ሁኔታ ለሚወስነው ጊዜ የሚሆን ስንቅ፤
እንዳይታገድ ወይም እንዳይያዝ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፤
~>   በሌሎች ሕጎች በሚወጡ ድንጋጌዎች መሰረት ከክስ ነጻ የሚደረግ እና
በወንጀል ክርክር ሂደቱ ወደ ምስክር የዞረ የወንጀል ተካፋይ የሆነ ሰው
በወንጀል ድርጊቱ ያገኘው ንብረት እንዲመልስ ወይም ያደረሰው ጉዳት
እንዲክስ ይደረጋል፤

ተጨማሪ መረዳት ለማግኘት ከላይ በ pdf የተያያዘውን የአዋጁን ሙሉ ክፍል ያንብቡ




ይግባኝ ምክረ ሕግ:
#ምስክሮች_በፍርድ_ቤት_ሊጠየቋች_የሚችሉ_አራቱ_ጥያቄዎች
📌በፍርድ ቤት ክርክር ላይ አንድን ጉዳይ ለማስረዳት ከሚቀርቡ የማስረጃ ዓይነቶች ውስጥ ዋነኛው የምስክርነት ቃል ነው። የምስክርነት ቃል በዋነኝነት ከሳሽና ተከሳሽ ስለሚከራከሩበት ነገር የሚያስረዱ ግለሰቦች ናቸው።
👉በምስክርነት የተቆጠረ ግለሰብ እነዚህን አራት ዓይነት ጥያቄዎችን ሊጠየቅ ይችላል።
1ኛ
ዋነኛ ጥያቄ
📌ጥያቄው የሚቀርበው በምስክርነት ከቆጠረዎት ወገን በኩል ሲሆን ተከራካሪው በቆጠረዎት አግባብ ጉዳዩን እንዲያስረዱለት የሚያቀርብልዎት ጥያቄ ነው። የትኛውም ተከራካሪ ወገን በምስክርነት ሲቆጥርዎት ያውቁልኛል በማለት በመሆኑ ስለተጠየቁት ጉዳይ በሚያውቁት ልክ የሚያውቁትን በአግባቡ ቀጥተኛ መልስ መስጠት ወይም የማያውቁትን ደግሞ ስለዚህ ጉዳይ የማውቀው ነገር የለኝም በማለት ወይም እርግጠኛ ባልሆኑበት ጉዳይ እርግጠኛ ባልሆንም በግምት ይህ ይመስለኛል በማለት ምላሽ ይስጡበት።
2ኛ
መስቀለኛ ጥያቄ
📌ይህ ጥያቄ በዋና ጥያቄ ላይ ለሰጡት የምስክነት ቃል በተቃራኒ ተከራካሪ ወገን የሚቀርብልዎት ጥያቄ ስለሆነ በትኩረት አዳምጠው ምላሽ መስጠት ይገባዎታል።
📌የመስቀለኛ ጥያቄ መሠረታዊ ዓላማው ቀድሞ ከሰጡት የምስክርነት ቃል ውስጥ ስህተትን ፈልጎ ማውጣት በመሆኑ ምስክር ለቆጠረዎት ወገን እና ለእውነታው ሲሉ ባለመደናገጥ ተረጋግተው ይመልሱ።
📌ልብ ሊሉት የሚገባው ነጥብ በዋና ጥያቄ ላይ ስላልተናገሩት ጉዳይ ጥያቄ ቢቀርብልዎት ስለዚህ ጉዳይ የተናገርኩት ነገር የለም፤ ብለው ምላሽ ይስጡ።

3ኛ
ድጋሜ ጥያቄ
📌ይህ ጥያቄ በዋና ጥያቄ የመለሱትን በመስቀለኛ ጥያቄ ሲጠየቁ በምስክርነት ቃልዎት ላይ ስህተት ወይም ልዩነትን ፈጥረው እንደሆነ ለማቃናት የሚቀርብ ጥያቄ ነው። በዋና ጥያቄ ላይ እንዲህ ብለህ መስክረህ በመስቀለኛ ጥያቄ ደግሞ እንዲህ ብለሃል የትኛው ነው እውነተኛ? በሚል መልኩ የሚቀርብልዎት ጥያቄ ነው።
📌ድጋሜ ጥያቄን ሲመልሱ እንዲህ ስለተባለው ጉዳይ ልናገር የፈለኩት እንዲህ በማለት ነው ብለው መልስዎትን በግልጽ ይስጡ።
4ኛ
የማጣሪያ ጥያቄ
📌የሚመሰክሩት ለከሳሽ፣ ለተከሳሽ ወይም ለጣልቃ ገብ ጥቅም ብቻ ብለው ሳይሆን ለትክክለኛ ፍትሕ በመሆኑ የሚሰጡትን ቃል ትክክለኛነትና እውነትነት ለማጥራት በማሰብ የምስክርነት ቃልዎትን ከሚቀበለው ዳኛ የሚቀርብልዎት ጥያቄ ነው።
📌የማጣሪያ ጥያቄ በማንኛውም ሰዓት እና ጊዜ እንዲህ ሲሉ ምን ለማለት ፈልገው ነው? በሚል አግባብ ሊቀርብልዎት ይችላል።
ይግባኝ መብት ነው
©️ጠበቃ ቴዎድሮስ አብዲሳ
☎️ 09 10 61 69 50
በማንኛውም የፌዴራል ፍርድ ቤት
ጠበቃና የሕግ አማካሪ


ለዛና ቁም ነገር
   😀    🤔

የተዛወረውን ወደ ቦታው ...
═══ 😁 ═══

አንድ ተማሪ መምህሩን ተከትሎ ወደ ተዝካር ይሄዳል። እንደደረሰ ተሜ ከመጠን በላይ መጠጥ ጠጣና ከጓደኞቹ ጋር ጠብ ፈጠረ። ሁኔታውን ያዩ መምህር ተማሪያቸውን «ተው አንተ!» ብለው ቢቆጡት ተማሪው ሰክሮ ስለነበር «ምን አገባህ አንተ ደደብ ደንቆሮ!» በማለት በሰው ፊት ሰደባቸው።

በማግስቱ ተማሪው ስካሩ ሲያልፍለት በጣም ቆጨው። በመሆኑም መምህራን ሽማግሌዎች መርጦ ከመምህሩ እንዲያስታርቁት ለምኖ ላካቸው። ሽማግሌዎችም ሄደው ነገሩን በሰላም ጨርሰው በመመለስ ላይ እያሉ መንገድ ላይ አንድ የሚያውቃቸው ሰው ሰላምታ ካቀረበላቸው በኋላ «ወዴት ሄዳችሁ ኖሯል?» በማለት ጠየቃቸው።

በዚህን ጊዜ ከሽማግሌዎች አንዱ የነበሩት አለቃ ለማ «ትናንት ተማሪ አስተማሪውን ሰድቦ አስታርቁን ብሎ ስለላከን ወደዛ ሄደን የተዛወረውን ስድብ ወደቦታው መልሰን መምጣታችን ነው።» አሉ ይባላል።

😂🤔😂🤔

መነኲሴና ሽፍታ
═══😁═══

ወሎ ውስጥ መነኲሴ እና ሽፍታ የሚባሉ አካባቢዎች አሉ። አንዱ ታዲያ መነኲሴ ከሚባል ስፍራ ለቆ ሽፍታ ከሚባል አገር መኖር ጀመረ።

ይህ ሰው ከዕለታት በአንዱ ቀን ለምስክርነት ተጠርቶ ፍርድ ቤት ይሄዳል። ችሎት ተሰይሞ ተራው እንደደረሰ ዳኛው ስሙን ከመዘገቡ በኋላ አድራሻውን ጠየቁት። በዚህን ጊዜ ሰውየው

«በመጀመሪያ መነኲሴ ነበርኩ፤አሁን ግን ሽፍታ ነኝ።» ሲላቸው ዳኛው በመልሱ ተገርመው
«ምነው የፊቱን ኋላ ማድረግህ?» አሉት ይባላል።

      😁 😁 😁 😁
📓 ኅብረ-ብዕር - ሦስተኛ መጽሐፍ
✍ ካሕሳይ ገብረእግዚአብሔር
📖 📖 📖 📖 📖


የከተማ ቦታ የሊዝ መብት  በሽያጭ ሲተላለፍ ሊከተላቸው የሚገባ ህጋዊ ስርዓቶች

በሊዚ መብት የተገኘ መሬት ከሌላው ይዞታ አይነት የተለየ በመሆኑ ሊከተላቸው የሚገቡ ህጋዊ ስርዓቶች ምን መምሰል አለባቸው የሚለውን የሰ/መ/ቁጥር 225796 አስቀምጦልናል እነሱም
   ~> በከተማ መሬት ሊዝ ደንብ ቁጥር 49/2004
አንቀፃ 38 እስከ 41 በተጠቀሰው መሰረት
ግንባታ ምንም ያልተጀመረበት ከሆነ ዋጋው አግባብነት ባለው አካል የሚወሰን ሲሆን ዋጋው ወቅታዊ የመሬት ሊዝ መሸጫ ዋጋ ይሆናል
~> በሊዝ መብት የተገኘው ግንባታ የተደረገበት ከሆነ አግባብ ባለው አካል የመሬት ሊዝ መብት ዋጋ እና የግንባታው ዋጋ በሚል ተለያይቶ ቀርቦ ባለመብቱ በዚህ አግባብ በቀረበው የመሬት ሊዝ መብት መሸጫ ዋጋ ሲስማማ ሽያጭ ይከናወናል
የሊዝ መብት የተሸጠበት ገንዘብም ለሻጭ የሚከፈለው አግባብ ባለው አካል በኩል ነው(አግባብ ያለዉ አካል ማለት የከተማ

ቦታን ለማስተዳደርና ለማልማት ሥልጣን የተሰጠዉ የክልል ወይም የከተማ አስተዳደር አካል)

የከተማ መሬት ሊዝ ደንብ 49/2004አንቀፃ 38፣39
በዚህ አዋጅ መሰረት የሊዝ መብት የተገኘ መሬት እንደማይንቀሳቀስ ንብረት የሚቆጠር ሲሆን ይህም ማለት ይህ ግልጽ የሽያጭ
ሥርዓት በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1723/1 ስር የማይንቀሳቀስ ንብረት በሽያጭ ለማስተላለፍ በተደነገገዉ መሰረት
፡፡በዚህ መሰረት የሊዝ መብት በሽያጭ ለማስተላለፍ የሚደረገዉ ዉል አግባብ ባለዉ አካል ቁጥጥር
ተደርጎበት በጽሁፍ መሆንና በሕግ ዉል ለማዋዋል ሥልጣን በተሰጠዉ አካል ፊት ተረጋግጦ
የተመዘገበ መሆን ይኖርበታል፡፡ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ መደረጉን እና የሽያጭ ዉሉን ይዘት
አስመልክቶ ተክዶ ክርክር በቀረበ ጊዜ እንዲህ አይነት ክርክር ለማስረዳት ሊቀርብ የሚገባዉ ማስረጃ
ዉል ለማማዋል ሥልጣን በተሰጠዉ አካል ፊት ተደርጎ መመዝገቡን ወይም መረጋገጡን
(Authentication) የሚያሳይ ዉል ሊሆን ይገባል እንጂ በምስክር ወይም በሌላ ማስረጃ ማስረዳት
አይቻልም፡፡ ሰ/መ/ቁጥር 21448 ቅፃ 4
ሌላው እና ወሳኙ  ነገር ውሉ ገዢ እና ሻጭ ብቻ የሚያደርጉት ሳይሆን ከዋጋው ጀምሮ አግባብ ባለው አካል ቁጥጥር መመራት አለበት ውሉ በህግ ፊት የፀና ውል እንዲሆን


𒈞𐄪☞እስመ ሕፃን ተወልደ ለነ ወልድ ተውህበ ለነ ወቅድመት ኮነ በመትከፍቱ ወይሰመይ ስሙ ዐቢየ ምክር ወመልእክ እስመ ኣመጽእ ሰላመ ለመላእክት ሕይወትሰ ዚአሁ༻▒
▒༺ “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”𐄪☜𒈞  — ኢሳይያስ 9፥6

꧁እንኳን ለአምላካች ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ።꧂
              ┃ᬊ᭄LEGAL DETAILS CENTERᬊᬁ┃


🎄"እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ጌታ የሆነ ክርስቶስ ተወልዶላችኋል" - ሉቃ.2፥11"✨

🎄እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

🎄በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ እንዲሁም የአብሮነት እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ስም እንመኛለን፡፡

✨✨✨መልካም በአል !✨✨✨

Показано 20 последних публикаций.