Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


ኢሰመጉ የአሰራር ጥሰት ፈፅሟል በሚል በመንግስት መታገዱ ተሰምቷል።

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤን (ኢሰመጉ) ያገደው፣ ከተቋቋመለት ዓላማ ውጭ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ያደርጋል በማለት መሆኑ ተነግሯል።

የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች በአመራሮቹና ሠራተኞቹ ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደሚፈጽሙ ለበርካታ ወራት ሲገልጽ የቆየው ኢሰመጉ፣ ዋና ዳይሬክተሩ ዳን ይርጋ በዚኹ ዛቻና ማስፈራሪያ ሳቢያ ከአገር ለመሰደድ እንደተገደዱ በቅርቡ ተዘግቦ ተመልክተናል።

ባለሥልጣኑ በዲሞክራሲና መብቶች ዕድገት ማዕከል እና ጠበቆች ለሰብዓዊ መብቶች በተሰኙት ሲቪል ማኅበራት ላይ ባለፈው ኅዳር ወር በተመሳሳይ ምክንያት ጥሎት የነበረውን እገዳ ካነሳ በኋላ፣ ድርጅቶች የተሰጧቸውን የማስተካከያ ርምጃዎቾ ተግባራዊ አላደረጉም፤ ይልቁንም የቀድሞ ጥፋታቸውን ቀጥለውበታል በማለት በቅርቡ በድጋሚ እንዳገዳቸው ጠቅሶ ዋዜማ ዘግቧል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


#UptownAddis

ቦሌ ጃፓን ላይ ጠቅላላ ዋጋው 2.9 ሚሊየን ብር የሆነ አፓርትመንት እነሆ!

✅ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ
✅57ካሬ እና 127ካሬ
✅በወለል አራት አባዋራ

ለበለጠ መረጃ: 0983616161


Telegram | TiktokYouTube | Facebook | LinkedIn | Instagram | Website

ቻምፒዮን ፕሮፕርቲስ

ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!


መረጃውን ተጠቀሙበት‼

በአዲስ አበባ ከ ኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ጋር በተያያዘ ሃይል የሚቋረጥባቸው ቦታዎች።

ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዘዋል።

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


አክሱም‼

"ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሃይማኖታዊ ክብራቸው ተጠብቆ እና መብታቸው ተከብሮላቸው የመማር ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል" ባይቶና ትግራይ ፓርቲ

ብሔራዊ ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ በክልል በአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ መታገዳቸውን የሚያወግዝ መግለጫ አውጥቷል።

በመግለጫውም ባይቶና ለሁሉም የትግራይ ሀይማኖቶች እኩል እውቅና እና ክብር የሚሰጥ የፖለቲካ ድርጅት መሆኑን ጠቅሷል።

በመንግሥትና በሃይማኖት መካከል ግልፅ ልዩነት መኖር እንዳለበት ማለትም የሃይማኖት ከመንግሥት መለያየት ሊኖር ይገባል ብሎ እንደሚያምን የጠቀሰ ሲሆን መንግሥትም በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለበትም ብሏል።

ሃይማኖትም በፖለቲካ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ ሳይገባ በልማትና ህልውና ላይ በአዎንታዊ መልኩ መሥራት አለበት ብለን እናምናለን ሲልም አክሏል።

ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ሃይማኖታዊ ክብራቸው ተጠብቆ እና መብታቸው ተከብሮላቸው ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶቻው በፈቀደላቸው መልኩ የመማር ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል ብለን እናምናለን ሲል የገለጸ ሲሆን የትግራይ ትምህርት ቢሮ ሰሞኑን በአክሱም አንዳንድ ትምህርት ቤት ውስጥ እየደረሰ ያለውን የመብት ጥሰት እንዲያስተካክል እንጠይቃለን ሲል ፓርቲው ከመቐለ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼

በሀድያ ዞን በሆሳዕና ከተማ እንጀራ ላይ ጄሶ፣ ሳጋቱራ እና ሌሎች ነገሮችን ቀላቅለው ለገበያ ሲያቀርቡ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ውለዋል።

ሆሳዕና ከተማ በ6ቱም ቀበሌ ተሰውረው ህገ ወጥ ተግባር የሚሰሩ አካላት እንዳሉ በተደረገው ክትትል መድረስ እንደተቻለ ከተማ አስተዳደሩ ጠቁሟል።

የሀድያ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሀላፊ አቶ ተከተል ዶባሞ፤ በሰጡት ማብራሪያ፤ የከተማና የዞኑ የንግድ ዘርፍ ከህግ አካላት ጋር በጋራ በመሆን በተደረገው ጥብቅ  ክትትል እንጀራን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው ለገበያ ሲያቀርቡ የተገኙ 19 ቤቶች ሲታሸጉ 38 ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር መዋለቸውን ተናግረዋል ሲል የዘገበው ሀድያው ቴሌቪዥን ነው።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


Ads.

ሞክሩት❗5 ቀን ቀረው‼️

የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ታውቋል። 

ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/       👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex


የገና በዓልፍልስጤም ተስፋ አስቆራጭ  እንደነበር ተሰምቷል

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ተብሎ በሚከበረው የልደት በዓል ቤተ ክርስቲያናት በገና ዛፍ ሳይደምቁ እና በጣጌጥ ሳያሸበርቁ በእስራኤል በተያዘች የዌስት ባንክ ቤተልሔም ከተማ የደስታ በዓል ሳይሆን ማለፉ ተዘግቧል።

ከዚህ ቀደም በነበሩት ዓመትልት በማዕከላዊ ቤተልሔም የቴራ የገና አባት ጦር ቀይ ሸማ ለብሰው፣ ነጋዴዎች ኑግ እና ሻዋርማ የሚሸጡበት ዋናውን የገበያ ጎዳና እጅግ በሰዎች የተሞላ ነበር።

የገና ዜማዎችን የሚዘምሩ ሕፃናት ደስ የሚል ድምፅ አየሩን ይሞላው ነበር።

አሁን ላይ “እኛ የምንፈልገው ሕይወት እንጂ ሞት አይደለም” እንዲሁም “የጋዛን የዘር ማጥፋት አሁኑኑ ይቁም!። ነፃ ፍልስጤም” በሚሉ በባነሮች ላይ የተጻፉት መልእክቶች የበዓሉን ድባብ አጥፍተዋል።

ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመታት በቤተልሔም የገና በዓል በጦርነት ውስጥ ለማሳለፍ መገደዳቸው ታውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


የሶማሊያ ፕሬዝደንት አስመራ ገቡ!

የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ዛሬ ረፋድ አስመራ ገብተዋል።ፕሬዝደንት ኢሳያስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ሀሰን ሸህ በዚህ ዓመት አስመራ ሲገኙ ይህ 8ኛቸው መሆኑ ታውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0


የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ጉዳይ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትናትናው ዕለት ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት መስጠቱን አስታውቋል፡፡የዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ካሳለፈው ጊዜያዊ እግድ ጋር አይጋጭም ወይ የሚል ጥያቄን አስነስቷል፡፡

ሚኒስቴሩ ታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት እንዳይሰጡ በድጋሚ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ትምህርት ሚኒስቴር በዕግዱ ላይ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና የሚሰጥ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ተቀባይነት እንደማይኖረውም ያትታል፡፡

የዕግዱ ምክንያትም ከጥቅምት 4/2013 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የነበረው "የአካዳሚክ ሠራተኞች የደረጃ ዕድገት መመሪያ" በመሻሻል ላይ በመሆኑ እንደሆነ ያነሳል፡፡የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በበኩሉ፤ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገቱን የሰጠው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመደንገግ በወጣው'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት መሆኑን ይገልጻል፡፡

ኢቢሲ ጉዳዩን ለማጣራት አደረኩት ባለው ጥረት ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ዕድገቱን የመስጠት መብት እንዳለው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምላሽ አግኝቷል፡፡
በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ:-
1. ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም……. በስፔሻል ኒድስ ኤጁኬሽን
2. ዶ/ር አስራት ወርቁ ……………. በጂኦቴክኒክስ ኢንጂነሪንግ
3. ዶ/ር መኮንን እሸቴ ……………. በፕላስቲክ ሰርጀሪ
4. ዶ/ር ሚርጊሳ ካባ ……………… በፐብሊክ ሄልዝ
5. ዶ/ር ተባረክ ልካ ………………. በዴቨሎፕመንት ጂኦግራፊ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሠጥቷል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed


ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን‼

አዲስ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ

በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ አዲስ መፅሐፍ ለገበያ ቀርቧል።

📍ከጋዜጠኝነት እስከ ጋሬጠኝነት

📍 ከዱለኝነት እስከ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መደመር

📍መረጃን በነፃ ከሚያድሉት አፋሮች እስከ መረጃ ቆማሪዎች 

📍ከ'ሎጋ' ድሀዎች  እስከ እንግሊዝኛ 'አለርጂኩ' ሀበሾች . . .

📍ያስኮመኩመናል፣ ያስደምመናል፣  ያመራምረናል...

📌የመፅሀፉን ኮፒ ለማዘዝ 0918 702 221

መፅሀፉ የሚገኝበት:

አዲስ አበባ።
👉  ጃፋር መፃህፍት መሸጫ
👉 ኮመርስ መፃህፍት መደብር
👉 መኪ መፃህፍት መደብር
👉 በይዳ መፃህፍት መደብር

በጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍሎች
 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
👉 ደ/ብርሀን ዩኒቨርሲቲ
👉 ድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ
👉 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ይገኛል።

Показано 11 последних публикаций.