ዳዕዋ ሰለፍያ በኩታበር


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


🫴ዳዕዋ ሰለፍያ በኩታበር 🤏
🩸ያለ ተውሂድ ጀነት የለም🩸
🩸ያለ ተውሂድ ኢባዳ የለም🩸
🩸ያለ ተውሂድ ብርታት የለም🩸
🩸ያለ ተውሂድ አንድነት የለም🩸
🩸ያለ ተውሂድ ስኬት የለም🩸
🩸ያለ ተውሂድ የበላይነት የለም🩸
🔺ያለ ተውሂድ የዱንያ ጥፍና የለም🩸
https://t.me/kutaber_slefyoch

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው💫
⚡️⚡️⚡️⚡️✨✨✨✨✨✨✨
① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን

🍃 4 ነገሮችን ቀንስ

① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን

🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው

① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ

*🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው*

① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን

🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው

① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን

*🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው

① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን

🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው

① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን

*🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው*

① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት

*🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ

① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት                                          _🍃🌹_

https://t.me/kutaber_slefyoch
https://t.me/kutaber_slefyoch


🌹💫ድንቅ ታሪክ በታላቁ ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚንን

🌹💫ከዕለታት በአንዱ ቀን የሳዑዲው ንጉስ ኻሊድ ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ ታላቁን ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚንን ሊዘይሩ ወደቤታቸው አቀኑ፤ ሲደርሱም በቤታቸው ውስጥ  ዓይን ውስጥ የሚገባ ውብ ነገር ቢያጡ ተገርመው "እርሶን የሚያክል ሸይኽ እንዴት በዚህ በከረከሰ ቤት ውስጥ ይኖራሉ?" ከደረጃዎ ጋር የሚስማማ አዲስ ቤት እንዲገነባልዎ አዛለሁ" አላቸው።

🌹💫ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚንም

🌹💫"ለመልካም እሳቤህ መልካም ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ሷሊሂያ ሰፈር የተዘጋጀልን አንድ ቤት አለ። በቅርብ ጊዜ ወደሱ እንዘዋወራለን" በማለት ሸኙት።

🌹💫ንጉስ ኻሊድ ከሄደ በኋላ ተማሪዎቻቸው ሸይኻቸውን በመገረም ጠየቁ❓❓

🌹💫 " ያ'ሸይኽ ሷሊሂያ አካባቢ ቤት እንደሰሩ አላወቅንም ነበር እንድናግዝዎ ለምን አልነገሩንም?" አሏቸው።

🌹💫አላህ ይዘንላቸውና ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን እንዲህ ሲሉ መለሱ፦

⛔️"የመቃብር ሥፍራው የሚገኘው ሷሊሂያ አካባቢ አይደለምን⁉️ ሊገነባ የሚገባው ያ የቀብር ቤት እንጂ የዱንያው ቤት አይደለም"



Copy

https://t.me/kutaber_slefyoch


#سورة_الكهف

📚][]ሱረቱል ካፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው**
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክያውለን

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد

https://t.me/Abureyhana

https://t.me/Abureyhana
href='/u' rel='nofollow'>/u>


أيها الإخوة وأخوات انشروا هذه القناة لأصدقائكم .ساهموا في الأجر .كثروا أهلها أما ترون قناة فاسدة كم لها من أهل وأتباع .أيها الناس نحاول ونسارع بنشر مثل هذه القناة.
ይችን ቻናል ሁላችንም ለጓደኞቻችን እንላካት ቁጥሯን እናብዛት አታዩም እንደ መጥፎ ቻናሎች ምን ያክል member እንዳላቸው ወሏሂ ወንድሞች የኸይር ቻናሎችን በማስፋፋት በማሰራጨት ላይ አንዳከም።
https://t.me/mirasu_anbyae
https://t.me/mirasu_anbyae




📮 የአማኝ ሴት ባህሪ


በሚል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭና ገሳጭ ሙሃደራ ማንኛውም አካል ሊያዳምጠው የሚገባ ሙሃደራ ነው !!

በውስጡ እጅግ በጣም ብዙ ፋኢዳዎችን አቅፏል !!
ምክሩ ለእህቶቻችን ብቻ ሳይሆን ለአንተ እና ለእኔም ጭምር ነው !!

🎙 በተወዳጁ ወንድማቺን አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው።

ነሃሴ 05/12/2016E.C

🕌 በመስጅደ ነጃሽ   { ደሴ }

ለቀጥታ ስርጭት
-----------------------

🔴 👉
https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን ለማገኘት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔴 
👉 https://t.me/AbuNamuse/5777

🔴 👉
https://t.me/Abumahiasselefi/5147


...በትክክል “ሰለፊይ” ነህን ?

هل انت سلفي حقا ؟

አንተ በትክክል “ሰለፊይ” ነህን ?

❏ قال شيخنا صالح الفوزان حفظه الله :

فإذا أردت أن تكون سلفيا حقا.

فعليك أن تدرس مذهب السلف بإتقان .

وتعرفه ببصيرة ، ثم تعمل به من غير غلو ومن غير تساهل.

هذا هو منهج السلف الصحيح ، أما مجرد الإدعاء والإنتساب من غير حقيقة ، فهذا يضر ولا ينفع .

📔 التعليقات التوضيحية على مقدمة الفتوى الحموية ( ص٥٩ )

መልስ ፦

⛓ የእውነት “ሰለፊይ” መሆን ከፈለክ ... በአንተ ላይ የሰለፎችን አካሄድ በመረዳት መማር ላይ አደራክን !

👉 በመገንዘብ ታውቀዋለክ ! ከዚያም ድንበር ከማለፍና ከመለሳለስ ውጪ ሆነክ ትተገብረዋል !

👉 ትክክለኛው የሰለፎች ጎዳና ይህ ነው።

👉 ከእውነታው ውጪ ወደ “ሰለፊያ” መሞገትና መጠጋት ብቻ ከሆነ ይህ ይጎዳል እንጂ አይጠቅምም !!!

(( በታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክያውለን

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد
. https://t.me/+870rWmvCgMBhNTU0


✍ውድ ወንድሜ ሆይ ለምን ወደ ክብር            አትመጣም?? 💍🥀   


ጋብቻ ማለት ክብር ነው :
ጋብቻ ማለት መረጋጋት ነው•
ጋብቻ ማለት እርፍት ማረፍ ነው•

ጋብቻ ማለት  መቀዝቀዝ ነው•
ጋብቻ ማለት ነብስህን መጠበቂያ ነው•

ጋብቻ ማለት ነብስህን ከወስዋስ መጠበቂያ ነው•
  ጋብቻ ማለት ነብስህን ማረጋጊያ ነው•
ጋብቻ ማለት አይንህ ሰበር ምታደርግበት ነው•

ጋብቻ ማለት  አምሮህን  የምታረጋጋበት ነው•
ጋብቻ  ማለት ነፍስህን  ስህተት ውስጥ ላትወድቅ የሚረዳህ ነው •
ጋብቻ ማለት  ጥብቅነት ነው •

ጋብቻ ማለት  ንፁሁነት ነው •
ጋብቻ  ማለት ጥብቅነት ነው •
ጋብቻ  ማለት ጨዋነት ነው•

🥀አሏህ ምትረጋጉበትን ምትደሰቱበትን ሃሏል ያጎናፅፋችሁ ላጤዎች 🤲🥀

https://t.me/kutaber_selefyoch
https://t.me/kutaber_selefyoch


‏﴿ وَأَنَا اخْتَرْتُكَ فَاسْتَمِعْ لِمَا يُوحَىٰ

‏ إذا اختارك الله لسماع القرآن
وتلاوة كتابه وتدبّره

فهذهِ نعمة عظيمة، لا تفرّط فيها..🌿


• سورة لقمان
• القارئ #عبدالعزيز_سحيم
@kutaber_selefyoch
@kutaber_selefyoch


ሜጋ ቫይቱን እስከማስተካክለው ድረስ ዋይፋይ ተጠቃሚዎች አድምጡት !!
----------------------------------------------


📮 ለሞት መዘጋጀት
------------------------------------
📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በአባታችን አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩዲን  ሠኢድ  አላህ ይጠብቃቸው።

ሀምሌ 28 /11/2016E.C

🕌 በመስጅደ ነጃሽ  { ደሴ }

ድምፁን ለማገኘት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔴  👉 @Abumahiasselefi



🔴 👉 https://t.me/AbuNamuse/5739


🗳 « ሰላታቹን አደራ ! »

🔖 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ ነሲሀ።

🎙️ በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአወሊያ መስጂድ {ሌራ - ጃረሞ} አላህ ይጠብቃት።

📅 ዕሮብ :- 03/02/2014 EC

🔗 https://t.me/kutaber_selefyoch


🌿መፋቂያ ወይም ሲዋክ የነቢዩ ﷺ ሱንና ነው፡፡

🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሓመሁሏሁ ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታቡ ላይ የመፋቂያ ጥቅሞች እንዲህ ብለው ነበር
1-يطيب الفم
🍏 አፍን ያጸዳል
2-يشد اللثة
🍏 ድድን ያጠነክራል
3-يقطع البلغم
🍏 አክታን ይቆርጣል
4-يجلو البصر
🍏 ዐይን ያጠራል
5-يذهب بالحفر
🍏 የጥርስ መቦርቦርን ያስወግዳል
6-يصحح المعدة
🍏 ሆዳችን ጤናማ እንድሆን ያደርጋል
7-يصفي الصوت
🍏 ድምጽን ያጠራል
8-يعين على الهضم
🍏 አላስፈላጊ ውፍረትን ያስወግዳል
9-يطرد النوم
🍏 እንቅፍን ያባራል
10-ينشط للقراءة
🍏 ለቂርኣት ያነቃቃል
11-ينشط للصلاة
🍏 ለሶላት ያነቃቃል
12-ينشط للذكر
🍏 ለዚክር ያነቃቃል
13-يرضي الرب
🍏 የአላህን ውዴታ ያስገኛል፤
14-يعجب الملائكة
🍏 መላኢካን ያስደስታል
15-يكثر الحسنات
🍏 ምንዳን ያበዛል

🔗https://t.me/kutaber_selefyoch


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🛣 𝗤𝘂𝗿𝗮𝗻 🍎

🆂︎🅸︎🆉︎🅴︎ 2.8 🅼︎🅱︎
🆃︎🅸︎🅼︎🅴︎1:00 sec


----

🔺ዱንያን በልኩ እንያዛት 🔺
========💥=========


=🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከኦንላይን የተወሰደ....❗️❗️❗️


ርዝመት =--- 55:54 ደቂቃ


🌸ምን አለኝ ከዘሩ🌸

ምንገድ ከጀመረ በተዉሂድ በሱና
በነብያት መንገድ በረሱሉ ፋና
በሸሪአ መጓዝ መኖር ተጀመረ
የተዉሂድ ዘለበት አጥብቆ ካሠረ
የዕለት ተግባሩን ካረገ በሱና
ለድኑ ታታሪ የማይበገር ጀግና
አኸላቁ ካማረኝ እንድሁም ምጎባሩ
ምርጫየማ እሱነዉ ምናለኝ ከዘሩ

ይድስ ምርጫቸዉ ለተምታታባቸዉ ሁሉ

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
https://t.me/+WPESinueRU_NQ5R-
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐


🛖የዱኒያ_ህይወት🛖


🌍 ወሎ (ደሴ )

🕌 #ሰላም_መስጂድ

🎙#በኡስታዝ:– አቡ– አብዱል ፈታህ ሙሀመድ ሱሩር / አላህ ይጠብቀው/


💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼💐
https://t.me/kutaber_slefyoch🌹
https://t.me/kutaber_slefyoch🌹
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼💐


🔋 ልብን ሚነካ የሆነ ምክር

🔋 موعظة بليغة تُفزع القلوب وتوقظها من غفلتها...

✍ قال الإمام القرطبي صاحب التفسير رحمه الله :
✍ ኢማሙ አል-ቁርጡቢ:

↩️ تفكَّر الآن فيما يحل بك من الفزع بفؤادك :
↪️ እስቲ አስተንትን ልብህ ላይ ሚያርፈውን ድንጋጤ


↩️ إذا رأيت الصراط ودقَّتَه ..
↪️ የሲራጥን ቅጥነት ስትመለከት


↩️ ثم وقع بصرك على سواد جهنم من تحته ..
↪️ ከዛ አይንህ ከሲራጥ ስር የጀሀነም ጨለማ ላይ ሲያርፍ


↩️ ثم قرع سمعك شهيق النار وتغيُّظُها ..
↪️ ከዛ ጆሮህን የጀሀነም ጩሀት ብርታት ሲያንኳኳህ


↩️ وقد كُلِّفت أن تمشي على الصراط مع ضعف حالك واضطراب قلبك وتزلزل قدمك وثقل ظهرك بالأوزار المانعة لك من المشي على بساط الأرض فضلاً عن حدة الصراط ..
↪️ ሲራጥ ላይ እንድትሄድ ተገደህ ሁኔታህ ከመድከሙ ጋ ልብህም ከመወዛገቡጋ እግርህም ከመንቀጥቀጡ ጋ ጀርባህም ከብዶ መሬት ላይ ከመጓዝ በሚከለክሉ ወንጀል ይቅርና የሲራጥ ስለት ላይ ልትጓዝ


↩️ فكيف بك إذا وضعت عليه إحدى رجليك ؟!
↪️ እንዴት ትሆናለህ አንዱን እግርህ ስታሳርፍበት


↩️ فأحسست بحدَّته ..
↪️ ስለቱንም ስትዳስስ


↩️ واضطررت إلى أن ترفع قدمك الثانية ..
↪️ ሁለተኛውን እግርህን ለማንሳት ስትገደድ


↩️ والخلائق بين يديك يزِلُّون ويتعثرون ..
↪️ ፍጥረታትም ፊት ለፊትህ ሲወድቁ


↩️ وتتناولهم زبانية النار بالخطاطيف والكَلاليب ..
↪️ የእሳት ጠባቂዎች በመንጠቆ ሲቀበሏቸው


↩️ وأنت تنظر إليهم كيف ينكسون إلى جهة النار رؤوسهم وتعلو أرجلهم ..
↪️ አንተም እይተመለከትካቸው ወደ እሳት በአፍጢማቸው ሲደፉ ጭንቅላታቸው ተዘቅዝቆ እግራቸው ከፍ ብሎ


↩️ فيا له من منظر ما أفظعَه ومرتقى ما أصعبه ومجال ما أضيقه ..
↪️ ምን አይነት አስደንጋጭ እይታ ነው መወጣጫም ምነኛ የከበደ ምነኛ የጠበበም ቦታ ነው
🤲 فاللهم سلِّم سلم...
🤲 ጌታችን ሰላም አድርገን አሚን...

📖 |[ التذكرة للقرطبي :

https://t.me/abuyehya_11


🔘 « ለሂፍዝ ትኩረት መስጠት »

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ የሆነ ሙሓደራ።

🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📅 በዕለተ ሰኞ :-07/02/2015 EC

🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/5858

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

179

obunachilar
Kanal statistikasi