#ወቅታዊ መረጃ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ፕ/ር አታላይ አየለ ከሰሞኑ ህዝቡን እየረበሸ እና እያሳሰበ በሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ ዙርያ ለቲክቫህ ሚድያ በሰጡት አስተያየት "መሬት በራሷ ጉዞ እየሄደች የምታስተነፍሰው ሃይል ነው ምንም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም ቦታውም፣ በምን ያህል ርቀት ላይ እንደሆነ ይታወቃል በተለይ አዲስ አበባ ያለ ሰው ምንም ሊደነግጥ አይገባም" የሚል አስገራሚ ምላሽ ሰጥተው ተመለከትኩ።
- የመሬት መንቀጥቀጡ በአዋሽ አካባቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን እያፈናቀለ በሚገኝበት ወቅት
- በርካታ ህንፃዎች፣ የመኖርያ ቤቶች እና መንገድ ጭምር እየተሰነጣጠቀ ባለበት ግዜ፣ እንዲሁም
- ይህ ሁሉ የመሬት መንቀጥቀጥ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ እየተከሰተ ባለበት ሀገር ውስጥ በአደጋ ወቅት ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ይህ ነው የሚባል ስራ ባልተሰራበት ሁኔታ እንዲህ አይነት 'አታስቡ' እና 'አትደንግጡ' አይነት አስተያየት ፍፁም ተገቢ ያልሆነ እና ህዝብን ይበልጥ ለአደጋ ሊዳርግ የሚችል ሆኖ ተሰምቶኛል ሲል ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ገልፃል።
ምንጭ:@EliasMeseret
@eec1227