[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
የተምይዑ ዋሻ የሙነወር ልጅና የህየል ሀጁሪ
—————
አንድ ወንድማችን "የሙነወርን ልጅ መገለባበጥ ለማወቅ አዕምሮ ላለው ሰው በየ ጊዜው የሚፅፋቸውና የሚናገራቸው የተደበላለቁ ነገሮች በቂ ናቸው" አለ። እውነት ብሏል።
የህየል ሀጁሪን በተመለከተ በሰሞኑ የሞነጫጨረው የቁም ቅዠት ነገር አንድ ፅሁፉን አየሁ፣ በእርግጥ እልሀኝነትና ግብተኝነት፣ ያለ አቅሙ በቲፎዞ ጫጫታ እራሱን እንደ አዋቂ መቆለል ስለሚያጠቃው በተለያዩ አጋጣሚዎች ቁልቁል እንደወረደ የሚገልፁ ፅሁፎችን ደጋግሞ ቢቸከችክ፣ ለጥመት ባለ ቤቶች ጥብቅና መቆሙን በተደጋጋሚ ቢገልፅም አይደንቀኝም!።
ምክንያቱም ሀቁን እያወቀው ትላንት ከሚፅፈውና ከሚናገረው በተቃራኒ "ካፈርኩ አይመልሰኝ" ብሎ በደመነፍስ የሚጓዝ ሰው ነውና።
ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት በየህየል ሀጁሪ ተከታዮች ላይ በተለያየ ጊዜ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥፋታቸውን ከማጋለጡም በተጨማሪ ምላሽ (ረድ) መፅሃፍ ፅፎ ያሳተመ ሰው ነው። ይህን የሚያውቅ ሰው ዛሬ ስለ የህየል ሀጁሪ የፃፈውን ሲመለከት ጤናውን ሊጠራጠረው ይችላል። በእርግጥ ከዚህ የከፉ የተለያዩ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች የሚከላከልበትን ጉድ! የሚያስብሉ በዚህ ደረጃ ይዘቅጣል ብሎ ለማመን ቀርቶ ለመገመትና ለማሰብ የሚከብዱ "ተናግረህ ማሳመን ባትችል አደናግር" የሚለውን አባባል ይዞ ብዙ ቀድሞ በሱንና የሚያውቁትን ወንድም እህቶችን ለማደናገርና ለማጭበርበር የተለያዩ ፅሁፎችን አስነብቧል፣ የድምፅ ፋይሎችንም አስደምጧል።
አልሀምዱ ሊላህ የሱንና መሻይኾች፣ ኡስታዞችና ወንድሞች ተከታትለው በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን የተሞሉ ጠንካራ ምላሾችን ሰጥተውበት ለብዙዎች ስልታዊ በሆነው ማደናገሪያው እንዳይጠለፉ ሰበብ ሆነዋል።
የሙነወር ልጅ በተሳፈረበት የተምይዕ መርከብ ላይ ሆኖ ያሻውን ከፃፈና ለቢድዐህ ባለ ቤቶች ከተከላከለ በኋላ ምላሽ እንደሚፃፍበት ስለሚገምት እንዲህ የምትል ማዳፈኛ አባባል አለችው "ይህን ማለቴ የሚያስከፋቸው አልፎም ነገር በመጠምዘዝ ያልተባለውን እየለጠፉ የሚጮሁ ሊኖሩ ይችላሉ…" ከላይ ባህሪውን ለመግለፅ እንደሞከርኩት ወደዚህ ጥርጣሬና ግምት ውስጥ የሚከተውን አቅጣጫ የሳተ ፅሁፍ መፃፉ አይደንቅም!፣ ምክንያቱም ትላንት የነበረበትን ሀቅ ለቆ አቅጣጫ ስቶ እያወቀው ነዋ የሚቸከችከው። በመሆኑም ምላሽ እንደሚሰጥበት ያውቀዋል።
ወደ ርእሴ ስመለስ:-
ለሙነወር ልጅ ዛሬም ጥያቄ ላቅርብ፣ ባይመልሰው እንኳ አንባቢ ይነቃ ዘንድ!
1, በየህየል ሀጁሪ ላይ ድንምበር መታለፍ የለበትም እያልክ እየተከላከልክ ነውና ማን ነው ድንብር ያለፈበት?! ሸይኽ ዑበይደል ጃቢሪይ፣ ሸይኽ ረቢዕና ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሀዲ ናቸው ምላሽ በመስጠታቸውና ከሱ በማስጠንቀቃቸው ድንብር ያለፉበት? ለምን ታድበስብሳለህ ግልፅ አድርግ!!
2, የህየል ሀጁሪ እንደተሳሳተ አምኖ የተመለሰባቸው ነጥቦች ምን ምንድናቸው?? በማስረጃ ዘርዝረህ ግልፅ አድርጋቸው።
መቼም ለቢድዐህ ባለ ቤቶች ስትከላከል አይንህን ጨፍነህ ስለሆነ እንጂ፣ ሰለፊይ መሻይኾች በተመለሱበት ነገር ላይ ድንበር አልፈህ ስትወርፍ የቆየሀው የአስቀያሚው ባህሪ ባለቤትኮ አንተው ነህ!! አይፈረድብህም ነገሩ የተገላብጦሽ ሆኖብሃል፣ በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ የደለዶመው ብእርህ በሱንና ባለ ቤቶች ላይ ከሰልላ ቆይቷል። ለቢድዐህ ባለ ቤቶች የማያልቀው ዑዝርህ ለሱንና ባለቤቶች ሲሆን ደግሞ ውንጀላህ አያልቅም።
3, የትኛውን የፊቅሂ ስህተት ነው እንደ መንሀጅና እንደ ዐቂዳ አድርገው ያስጮሁት?? ከዚህ በፊትስ አንተ በየህየል ሀጁሪና በተከታዮቹ ላይ ስታስጮሃቸው የነበሩ ስህተቶች የምን ስህተት ነበሩ? ሁሉም የፊቅሂ ነበሩ? ይህንም ግልፅ አድርግ!!
4, በሌሎች ዓሊሞች የሚስተጋቡ አቋሞችን በየህያ ሲሆን ያስተጋባው ማንነው?? ዲን ነው አታጭበርብር ግልፅ አድርገህ ተናገር!!
5, ከአህሉሱንና ዐቂዳ በግልፅ ጥመቶቻቸው የተነሳ እጅግ የራቁ አንጃዎች… በማለት እንደ ምሳሌ የጠቀስካቸው እነ ማን ናቸው? የህየል ሀጁሪንስ ከዛ በላይ የጠላው ማን ነው?
የሙነወር ልጅ ሆይ! በእርግጥ ከቀድሞው አቋምህ ተከርብተህ በዚህ ልክ ለየህየል ሀጁሪ መከታ የሆንከው ምስጢሩ አንድ ነገር ነው፣ እሱም:- የህየል ሀጁሪና ተከታዮቹ በተወሰኑ አካሄዶቻቸው ከድንበር አላፊነት ወርደው ወደ ታች በመዝቀጥ አንተ በተሳፈርከበት የተምይዕ መርከብ ላይ ተሳፍረው ስለተገናኛቹ ነው።
🔹 ሱንና በድንበር ማለፍም ሆነ ወደታች በመዝቀጥ መሃል ናት!! መሃል ላይ ሆነህ ቀጥ በል!!
በእርግጥም ብዙ የንግግሩን ግጭቶች፣ የርስበርሱን መጣረስና አላዋቂነቱን እንዲሁም በበርካታ ንግግሮቹ ላይ በሸይኽ ረቢዕ አል-መድኸለይ "በአሻዒራዎች ላይ አወድሷል" በማለት መቅጠፉን፣ በሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ አደም "ከዩሱፍ አልቀርዷዊ አንስተዋል" ብሎ መቅጠፉን፣ ይባስ ብሎ ነቢዩ ﷺ ከኸዋሪጆች ከማስጠንቀቃቸውም ጋር "ኸዋሪጆችን አወድሰዋል" በማለት መቅጠፉን አውስተናል።
የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሰለፎች ጎዳና ወደ ጥመት ለመዘንበሉ ሰበብ ከሆኑት ነገሮች ውስጥ፣ በሱንና ዑለማዎች ላይ አለመማሩ ነው፣ ከሱና መሻይኾች አንደበት እውቀትን አለመያዙ ነው።
የሰለፊያን አስተዳደግም አላደገም፣ እውቀት የያዘው ያለ አስተማሪዓሊም ከመፅሃፍና ከመፅሃፎች ሆድ በራሱ ግንዛቤ ነው።
ስለዚህ አንተ ሰለፊይ ወንድሜ ሆይ! አላህ ይጠብቅህና የሙነወር ልጅ ለቢድዐህና ለጥመት ባለቤቶች በመከላከሉ አትደነቅ (እንግዳ ነገር አይሁንብህ)፣ ነገ ተነስቶ ከሰልማን አል-ዐውዳ፣ ከሰፈረል ሀዋሪ፣ ከሰይድ ቁጥብ፣ ከቀርዷዊና ከዐብደላህ አል-ሀረሪ ቢከላከል አትደናገጥ አትገረም። ምክንያቱም የሙነወር ልጅ ማለት በራሱ በደመነፍስ የሚጓዝ እንጂ በዑለማዎች እጅ በሱንና ተኮትክቶ ያደገ አይደለምና፣ ለዚያም ነው ሸይኽ አልባኒ (ረሂመሁላህ) በብዙ ሙሃዶራዎቹ የሚያዘውትርባት የነበረችው ጥሪው (التصفية والتربية) የምትል የነበረው።
ይህ ማለት በትክክለኛው እስልምና ውስጥ ሰርጎ ከገባበት ነገር ማጥራትና ነቢዩ ﷺ እና ባልደረቦቻቸው በነበሩበት መንገድ ተኮትክቶ ማደግና ኮትክቶ ማሳደግ ማለት ነው።
ነቢዩ ﷺ ሶሃቦችን ሐቅን በመከተልና ሐቅን ከሁሉ ነገር በማስበለጥ ነው ኮትክተው ያሳደጓቸው፣ ለዚያም ነው ተኮትክተው ያደጉ ቀደምቶች እንዲህ ያሉት:- “ወዮልህ መቀያየርን ተጠንቀቅ! የአላህ ዲን አንድ ነው።” መቀያየርና የንግግር መጣረስ ደግሞ የሱንና ዑለማዎች የተከሉትን ሱንና አጥብቆ ያልያዘ ሰው መለያ ነው። የሙነወር ልጅ፣ ሳዳት ከማል፣ ሙሀመድ ሴራጅና… ሌሎችም የሚገለባበጡና የሚቀያየሩ የሆኑት ሙመይዓዎችን ይመስል።
ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው አላህ ሆይ! አንተን እስክንገናኝ ድረስ ልባችን በዲንህ ላይ አፅናልን!!” [ሸይኽ ሑሴን ኖቬምበር 7/2024]
ለዚህም ነው የሱንና ዑለማዎችን የማይቀበሉት፣ ዲኑን በራሳቸው ግንዛቤና ፍልስፍና ይዘው የሚራመዱት።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa

በቁሙ ለሚቃዠው የሙነወር ልጅ ሸይኽ ዶ/ር ሑሴን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ በማለት ፅፈዋል:-“የተምይዑ ዋሻ የሙነወር ልጅ ንግግር መጣረስ ለምንድነው የበዛው??