[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
አላህ ትክክለኛ ወደርሱ የሚጣሩ ዳዒዎችን ያብዛልን!!
:
አቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል አለ:-
:
“ወደ ቀናው መንገድ የተጣራ ሰው የተከተሉትን ሰዎች አይነት ምንዳ አለው፣ እሱም ከተከታዮች ምንዳ አንዳች ሳይቀነስ ነው።
ወደ ጥመት የተጣራ ሰው የተከተሉትን ሰዎች አይነት ወንጀል አለው፣ እሱም ከተከታዮች አንዳች ወንጀል ሳይቀነስ ነው።”
[ሙስሊም ዘግበውታል]
:
አላህ ህዝበ ሙስሊሙን ከጥመትና ከቡድንተኝነት ተጣሪዎች ይጠብቅ!!
✍🏻ኢብን ሽፋ #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa