ሰሞኑን አባ ውዴዎቹ ጀምዒዮች የውይይት ጥሪ ብለው
የሚያንሸራሽሩትን ወረቀት ተመልክቼ የጁንታው ጉራ የተሳፈራቸው
ብልጠት እንደ ቁምጣ ያጠራቸው ሞኞች ሞኝነትን ከድግሪ ወደ
ዶክትሬት ያሳደጉ መሆናቸውን ግልልፅ አድርጎ የሚያሳይ በመሆኑ
በጣም ተገረምኩ ።
====== ጋባዦች ======
--------------------------------------------------------
-ወደው አይስቁ አሉ .....!!!!
=== ኢብን ሙነወር እና
=== ሙሐመድ ሲራጅ
-----
====የእውቀት ደረጃ.... ===
ኢብን ሙነወር ==በሒስትሪ ድግሪ ችሎታ አማረኛ ፀሐፊ
የድን እውቀት == ነህው ና ሶርፍ አልቀራም
==== ቋንቋ (ﺍﻟﻠﻐﺔ ) አልቀራም
== ኡሱለል ፊቅህ አልቀራም
== ዒልመል ሐድስ እስከ ሪያድ
== ተፍሲር አልቀራም
==== ሙስጦለህ አልቀራም
===== ፊቅህና የመዝሐቦች እውቀት የለውም...
ማቅራት የሚችለው አርበዒነ ነወዊያ ዶላለቱል አህባሽ ሪያዱ
ሷሊሒን ኡሱል ሰላሳህ የመሳሰሉትን ነው። ብዙው ራሱ የግምት
ቂርአት ነው ።
===
...... ሙሐመድ ሲራጅ
ይሔም ተማሪ ነው --- ችሎታ መንጃ ፍቃድና ግጥም
ይሔም ሪሳላዎችን በግምትም ቢሆን ይሞካክራል።
ነህው ===== ባዶ ነው.. ላለመባል በሪከርድ የተሞካከረች
አጁሩሚያህ.
-- ተፍሲር = አልቀራም
-- ኡሱለል ፊቅህ አልቀራም
-- ሙስጦለህ አልቀራም
. ቋንቋ ( ﺍﻟﻠﻐﺔ ) የለም
.
------
እውነታውን ከተመለከትን ወደ ሰፈር ወጥተው ለዒልም ብቻ
ሰጥተው የተማሩት አንድ ፈን አንድ ሙያ የላቸውም ። የቀሩትን
10 አመት ይቅሩ 20 አመት በትርፍ ሰዓታቸው የቀሯቸው
የልተሞጠሉ ሪሳላዎች ናቸው። ሪሳላዎቹ ብዙም እድሜ
ስለማይፈልጉ እነሱን ሞካክረው ያቺን አማረኛ እያሰማመሩ ብዙ
ያስመስሏታል። ባጭሩ ሎጅክ እንጅ ያለምንም ማካበድ ከእውቀት
ነፃ ናቸው። እነዚህ ናቸው አድማስ አስፍተው የጠሩት በጣም
ያስቃሉ።...!!!!
========= የተሸወዱበት ====
---------------------------------__-----------------
የተቃራኒን አካል የሹቡሐን አድማስ ካለመለየት ካለመረዳት
ካለማዎቅ የመነጨ ድፍረት ነው። ዓቂዳ ስትቀራ ትክክለኛውን
ብቻ ትቀራለህ ሲገባህ እንደት ይህንን መረጃ እያዩ ይጠማሉ.?
ይልካል ውስጥህ ፤ ከፍ እያልክ ስትሔድ ይሔ ግልፅ መረጃ ነው
አህባሽ ይሔንን ምን ብላ ልትመልሰው ነው.? ትላለክ
ልብ በሉ የዓቂዳ ኪታቦች ስንቀራ ኪታቡ እንዳይለጠጥባቸው
መረጃ ሁሉ ም አይጠቀስም ፤ የተቃራኒ አካልም ንግግር እስከነ
ሹቡሓው አይጠቀስም። ትላልቅ የሰለፍ ኩቱቦች ካልሞጠልክ
አትችልም። የቀራሃትን ይዘህ አጨማልቃለሁ ብትል የሱንዮችን
የመረጃ ጡንቻ ደካማ ከማስመሰል ውጭ ምንም አይነት ፋኢዳ
አታስገኝም ። ጀይላኔ ሙብተድዕ ቢሆንም በዛው በባጢሉ ኡሱለል
ፊቅህ ፅፏል ። ነገር ግን ሸይኽ ቃሲም የሚባለው የአህባሾች
ጁንታ ኡሱል ችሎታ አለው ስለሚባል ጀይላኔ ለክርክር ከሆነ
አልተዘጋጀንም አለው። አባታችሁ ጀይላኔ እየፈራው እናንተ እንቧ
ከረዩ መፍጠራችሁ ያለ አቅም መንጠራራት ለመሆኑ ከሞኝ
ተማሪዎቻችሁ ውጭ ሁሉም ይረዳል። ሎጅክ ያንተን ቢጤ ተማሪ
ተጨቃጨቅ ነገር ግን አድማስን ማስፋታችሁ መጥራታችሁ ባዶ
ፉከራ እንደሆነ ግልፅ ነው ። መጀመሪያ ትላልቆቹ ይንቋችኋል
አይመጡም። ቢመጡ ደግሞ ወደ ኡሱለል ፊቅህ ጎትተው
ያስገቧችኋል። ይሔ ፈን ደግሞ ያለምንም መወሻሸት ስሙን እንጅ
አታውቁትም። የምትወክሉትን ህዝብና ወሐብያ የሚባለውን ሰፊ
የህዝብ አድማስ ያለውን ጀማዓ ነው የምትወክሉት ፤ አስተውሉ።
ሎጅክ አጋዥ እንጅ መረጃ አይሆንምና ። ሎጅክ ነህውን ሰነድን
ኡሱልን ቋንቋን አይወክልም። ብዙ ክፍተት አለባችሁ ።
እውቀታችሁ ለምትበልጧቸው እንጅ ብዙ የሚበልጣችሁ አለ። በ
መጥፎነት አስቀያሚነት ለሱና ካንሰርነት የወጣት ቀበኝነት እናንተ
ከአህባሽ ብትብሱ እንጅ አትተናነሱም ። ግን አህባሾች ሹቡኃ
ሲለቁ ወሐብያ ብለው ስለሆነ ይህ ስያሜ ደግሞ ሰለፍዮችንም
ስለሚያካትት አታሰድቡን ለማለት እንጅ ። አያቶቻችሁ ናቸው ።
ልጅ ከአያቱጋ በመደባደቡ በቤተሰብ ፀብ ውስጥ መግባት
አልፈልግምም አያገባኝምም ። የስልጣኗ ሽርክማ ሁላችሁንም
ታገናኛችኋለች። ግጭታችሁ የ ﺍﻟﻠﻪ ከአርሽ በላይ ነው። ይህንን
ደግሞ ኢኽዋንም ይቀበላል። ክርክሩ ሱናን አያስገኝምምምምም።
-----
====== አቅምን ከብልጠትጋ አለማጣጣም =====
-----------------------------------------------------
የዘመናጅ የሻሙ የሐድስ ሊቅ ኢማሙል አልባኒ ከለታት አንድ ቀን
እያቀሩ አብዳላሂል ሐረሪ ከሁለት ደረሶቹጋ መስጅድ ይገባል ።
እሳቸው አያውቁትም ነበር ፤ ቂርአት እንዳጠናቀቁ ብጣቂ ወረቀት
ደረሰቻቸው ሸይኽ ሸይኽ ይፈልገዎታል ይላል። ማን ሸይኽ ብለው
ሲያጣሩ ሐረሪዩ ነበር እና ለክርክር ሲጋብዛቸው እሺ ግን ቤት
ውስጥ እኔና አንተ ይዋጣልን አሉት ። አየህ እንደሚያሸንፉት
ያውቃሉ ግን ህዝብ እንድሳተፍ አልፈለጉም ። ለምን ሹቡሐ ላይ
መጣል ነውና ። ምክናየቱም ህዝብ አንተን ሆኖ አይሰማም ። ለካ
ይሔም አለ .? ነው የሚለው ። ጥንቃቄ ያስፈልገዋል። ኢማም
አልባኒ በክርክር ብቃት በሐድስ ሰነድ ችሎታ በሁሉም ብቃት
እንዳላቸው ከኛ በፊት ጥላት ያውቃል ። ግን ዓሊም እዩኝ እዩኝ
አልም ። እሱ ማሸነፉን ብቻ ሳይሆን የሌሎቹንም ሹቡሐ ላይ
መውደቅን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባል ።
-----
ጀግና ለመባል እወቁን ወይም አለን ካልሆነ በስተቀር እንደዚህ
አድማስ ዘርግታችሁ የምትከራከሩበት ግራም እውቀት
እንደሌላችሁ ጠንቅቀን እናውቃችኋለን ።
-----
====== ሞኙ ወንድማቸው ከድር ====
-------------------------------------------------------
ከኢኽዋንጋ ሐርቡ ሲከራከር ደህና ሰው የነጀይላኔ ጥመት
እየገባው እያለ እሱ ሙብተድዕ አልለውም ብሎ ኡመር ገነቴንስ
መች አደረስከው ብሎ ተከራክሮ የበለጠ የጀይላኔን ጉዳይ
አጠንክሮ ተመለሰ ። ኢኽዋንዩም 3 ለ 1 አሳምሮ ዘረረው ።
ጀይላኔንና ቢጤዎቹን ሙብተድዕ አልልም ከማስባል በላይ ምን
ትርፍ አለ...? አመቻችቶ ወቅቶ ወቅቶ ለቆት ። የማያፍረው ፋራ
የተደበደበበትን በራሱ ቻናል ለቆታል አሉ። እንደ ድብረ ፂዎን ፉከራ
ቀረርቶ የሚዎዱ ጅሎች ናቸው ።
ያንን ኢኽዋን ማሳመን ያቃተው ጥሩ መረጃ መስጠት ያቃተው
ጭቃ እንደ ጎበዝ አዋቂ እከሌን አምጡልኝ ይላል ።
..
..
..
ከጦሳ ማዶ ...!!!!
ﺃﺧﻮﻛﻢ ﺃﺑﻮ ﻧﺎﻣﻮﺱ ﺍﻷﺛﺮﻱ
👇👇
https://t.me/joinchat/RokJTUewYhSGwJ8g