🌹 بشرى سارة 🌹
📢 አዳዲስ የኪታብ ትምህርቶች ማስታወቂያ
📚 አዲስ የሚጀመሩቱ ኪታቦች :-
1, فتح المجيد شرح كتاب التوحيد
2, رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
🎙 ኪታቦቹን የሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
🕌 ትምህርቶቹ የሚሰጡበት ቦታ:- ፉሪ(በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
1, ፈትሑል መጂድ
ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
2, ሪያዱ ሷሊሒን
ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከፈጅር ሰላት በኋላ
🗓 ትምህርቶቹ ሚጀመሩት :- ማክሰኞ ሸዋል 14 - 1445 ሂጅሪየን (ሚያዚያ 15 - 2016) ይሆናል።
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam