የሱና መስጂድ ቻናል dan repost
✍
ሼሁ ፉርቃን ውለው ፉርቃን ያመሻሉ!!
ታላቁ ሸይኽ…………
አቡል የማን ዐድናን ቢን ሑሰይን አል_መስቀሪ ከኢጅቲማው ፕሮግራም በኋላ ወደ ሸገር መምጣታቸው የታወቀ ነው።
በመሆኑም………
በአላህ ፍቃድ ነገ (ዕለት ማክሰኞ) ውሎ እና ምሽታቸው ትልቋ የሰለፍዮች መሰብሰቢያ እና ማረፊያ በሆነችዋ እናት ፉርቃን ይሆናል።
የፕሮግራሙ ሂደት……………
🕰ረፋድ 4:00 ሰዓት፦
ለእህቶቻችን ለየት ያለ ፕሮግራም ይደረግላቸዋል።
🕰ከዝሁር ሰላት በኋላ፦
ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ፕሮግራም ይደረጋል።
🕰ከዐስር ሰላት በኋላ፦
ሁሉንም ያካተተ ይሆንና ለየት ባለ መልኩ ለሴቶች የሚደረግ ፕሮግራም ይሆናል።
🕰ከመግሪብ_ዒሻ፦
ወንዶችና ሴቶች፣ ህፃናት እና ዐዋቂ ሁሉንም ያካተተ ልዩ እና ትልቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ይደረጋል።
🖊ያስተውሉ…………
ሁሉም ፕሮግራሞች የሚደረጉት መስጂድ አል_ፉርቃን ነው!!
ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ ሁሉም ሰው ተገኝቶ መሳተፍ ይችላል!!
🕰ረፋድ 4:00 ሰዓት፣
🕰ከዝሁር በኋል፣
🕰ከዐስር በኋል እና
🕰ከመግሪብ_ዒሻ!!
💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ነው!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio