Фильтр публикаций


ቶን ኮይን ወደ 3.7$ ወርዷል🫣

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
ትራምፕ ቻይና ላይ 10% ታሪፍ እንደጣለባት ይታወቃል " ዛሬ  ደግሞ ቻይና በአፀፋው በዘይት : በድንጋይ ከሰል :ግብርና ማሽነሪዎች አሜሪካ ላይ እስከ 15% ታሪፍ ጥላባታለች 🙂
@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433




Репост из: 4-3-3 Crypto
🇺🇸የትራምፕ የንግድ ጦርነትና በክሪፕቶ ማርኬቱ ላይ ያስከተለው ውጥረት

ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑን ከካናዳ እና ከሜክሲኮ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የ25% ታሪፍ ጭማሪ ያደረጉ ሲሆን 10% ደግሞ በቻይና ሸቀጦች ላይ ጭማሪ አርገዋል

😐ለዚህም እንደምክንያት አድገው የተጠቀሙት በቀጠናው ላይ ያለውን አደገኛ የዕፅ ዝውውርና እና ህገወጥ ኢሚግሬሽንን ነበር ፤ በተቃራኒዉ ግን ባለሙያዎች ይህንን እንደ ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚያዊ ግጭት ቅስቅሳ አድርገው ይመለከቱታል

⚖ ይህንን ተከትሎ ካናዳ እና ሜክሲኮ አፀፍዊ እርምጃዎችን እንደሚወስዱ ሲያስታዉቁ ቻይና በበኩሏ በዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) ክስ ለመመሰረት እየተዘጋጀች መሆኗን ያህም የ US የቴክኖሎጂ ሴክተሩ ላይ ቅጣት እንደሚያስከትል የODES ዘገባ ያመላክታል

🔽በነዚህ ድምር ውጤቶች ምክንያትም

☀️የ US ስቶክ ማርኬት ከፍተኛ የዋጋ ማሽቆልቆል ኣስመልክቷል
☀️ቢትኮይን ወደ 91,000 ዶላር ወርዷል
☀️ኢቲሪየም ከ 2,100 ዶላር በታች ወርዷል
☀️ሚም ኮይኖች ከ30-40% ወርደዋል
☀️ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ$2,000,000,000 በላይ ገንዘብ ከክሪፕቶ ማርኬቱ Liquidate ሆኗል

የሰሞኑን የክሪፕቶው ማርኬት መንገጫገጭም እንዚህ አንኳር ሁነቶች ላይ የተመሰረተ ነው

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
This is it 🗿

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


የክሪፕቶ ማርኬት 🙆‍♂️

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
የ paws አዲሱም የትዊተር አካውንት በድጋሚ Ban ተደርጓል 😁😭

paws በስማቸው በተደጋጋሚ የትዊተር ፔጆችን ban መደረጋቸውን ተከትሎ ከሰሞኑ በቲማቸው ስም ሁለት አካውንት ያዘጋጁ ሲሆን ስለ ፕሮጀክታቸው መረጃ የሚያደርሱበት አካውንታቸው ban ተደርጓል

paws ከዚህ ቀደም እንዳሳወቁት ከሆነ ከትዊተር ባደረግነው ውይይት በከፍተኛ ደረጃ በጋራ በመሆን የኛን ፔጆች ሪፖርት እንዲያደርጉ የተመደቡ አካላት እንዳሉ ማወቅ ችለናል ሲሉ መግለፃቸው ይታወሳል ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
Paws

1. ባጅ መክፈል እና ማሳደግ የሚቻለው ሰኞ የመጨረሻ ቀን ነው እስከ ሰኞ ብቻ ነው የሚቻለው ።

2. አክቲቪቲ ቼክ ዌብሳይቱ ላይ ሎድ እያደረገ የሚገኘው ደግሞ በቀጣይ ሳምንት ለሁሉም ተጠቃሚዎች ውጤቱ ይፋ ይደረጋል ✅❌

3. Wpaws ም መግዛት የሚቻለው እስከ ሰኞ ነው (ከሰኞ ቡሃላ አይቻልም)

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
ቢትኮይን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ 3 አሀዝ ያለው ቁጥር ይዞ January 31 ጨርሷል።

ታላንት January 31 ላይ 102 ሺህ ዶላር በመጨረስ ነው ይሄን Record የያዘው።

እንደሚታወቀው የፈረንጆቹ ወርሀ የካቲት ለቢትኮይን ዋጋ መጨመር ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ተብሎ የሚጠበቅ ወር ነው።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
Paws ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል 🙂🔥

Paws ቶክን ሲሰጥ wpaws እንደሚታይ ከለቀቁት መረጃ በተጨማሪ አሁን በ Voucher ከሚሸጡት ውስጥ የ Paws ቲም የሚገዛቸው ሁሉንም nft #በርን እንደሚያደርጉት ተናግረዋል ! 🥶

ይሄም ለአሎኬሽን በጣም ጥሩ ነው ሰፕላይ እንዲቀንስ ያደርጋል 😎

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ወደ 16ቱ  ለመግባት የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል አሁን ይጀምራል።

በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን 👇👇👇

https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0


Репост из: 4-3-3 Crypto
ጃፓን ውስጥ ብዙ ወንድ ጃፓናውያን በቆነጃጂት ሴት ጃፓናውያን ክሪፕቶከረንሲያቸው እየተዘረፈ መሆኑን ብሉምበርግ ዘግቧል 😁

ይመቻቹ የታቫቱ ጆንግ

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
Paws መልቲ አካውንት ለሰራቹ ቬሪፋይ አንድ ብቻ ነው የሚቻለው የሚለው ስህተት ነው ።

A B C D የሚባሉ አካውንቶች አሉ እንበል

ይሄ A አካውንቴ ነው ቬሪፋይ አደረኩ ፤ ከዛ ምስሉ ላይ Exit የሚለውን ነክታቹ ቴሌግራም ተመልሳቹ B የሚለው አካውንታቹ ላይ ገብታቹ ዌብሳይቱን ትከፍታላቹ ከዛ B ቬሪፋይ ታደርጋላቹ ።

በተመሳሳይ አካውንት C እና D በዚህ መንገድ ማስተካከል !

ስለዚ ሊስት ጊዜው ሲደርስ #ዊዝድሮም በዚህ መንገድ ማድረግ ነው የተለየ ነገር የለውም ! Paws ላይ መልቲ አካውንት Ban አይደረግም ብዙ ጊዜ አውርተናል Ban የሚደረገው አክቲቭ ካልሆናቹ ነው ።

ስለዚ አሁንም ቢሆን አክቲቭ መሆን አለባቹ በዚህ መንገድ ሁሉንም አካውንታቹ እየገባቹ አስተካክሉ ፤ ቢያንስ አክቲቭ ለመባል ሊስት እስኪደረግ መደጋገሙን አትርሱት ለቀናት አትጥፉ በዌብሳይቱ በሁሉም አካውንታቹ ግቡ ።

ማናችሁም አክቲቭ ሳልሆን ባን ተደረግን ብላቹ እንድታዝኑ አንፈልግም ይቅናቹ ግን ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ እንዳረሱት መግባቱን......

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
Paws - ደሞ #ፖለቲካ አይደለም ለቀጣይም ይጠቅማቹሃል አሁን በሰራቹት Paws ጥሩ ትምህርት ትወስዱበታላቹ 👋

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
A Free $500 $TRUMP & $MELANIA Position Airdrop Is Here

Join bybit, make a first time deposit of $100 or more to claim now for trading.

Deposit now & claim instantly: https://www.bybitglobal.com/en/airdrop-activity-new/?campaign_id=21234&affiliate_id=111555

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
በትላንትናዉ ዕለት በFOMC ስብሰባ ላይ ከክሪፕቶ ካረንሲ ጋር በተገናኘ ጅሮም ፓወል ያነሳቸው ቁልፍ ቁልፍ ነጥቦች በጥቂቱ

"በክሪፕቶ ካረንሲ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ግልጽ የቁጥጥር ሥርዓት ያስፈልጋል"

"የወለድ ተመን በነበረበት 4.25% - 4.5% ክልል ዉስጥ ይቆያል"

"የክሪፕቶ ካረንሲው ገበያ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት ግልፅ የሆኑ አደጋዎችን እያስከተለ ነው"

"የፋይናንስ ስርዓቱን ለማጎልበት ማዕከላዊ ባንክ ከዲጂታል መገበያያ ጋር በተያያዘ ጥናት እያረገ ነው"

"ባለሀብቶችንና ኢንቨስተሮችን በክሪፕቶው ዓለም ላይ ያለውን ሪስክ ማሳወቅ በጣም አስፈላጊ ነው"

"ባንኮች የክሪፕቶ ተጠቃሚዎችን ማገልገል ይችላሉ"

Overall it's a good speech specially for the crypto space

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433




Репост из: 4-3-3 Crypto
የpaws ሰፖርተሮች ወይም ፓርትነሮች 😳🥳🥶🔥

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


አሁን ከአንድ ሰዓት ቡኃላ በክሪፕቶም ሆነ forex ማርኬቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ ተፅኖ ያለው ዜና ከወደ አሜሪካ ይሰማል...

በ ዓመት ስምንት ጊዜ ብቻ የሚካሄደው የ FOMC (Federal Open Market Committee) ስብሰባ በአሜሪካ ኢኮኖሚ ውስጥ ምን ያህል ገንዘብ መኖር እንዳለበት እና የወለድ ተመኖችን ለመጨመር ወይም ለመቀነስ የሚወስን በአሜሪካ ፌደራል ሪዘርቭ ውስጥ ያለ ቡድን ነው ።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
በአሜሪካ ደቡብምዕራብ የምትገኘዋ ከተማ Kentucky ተወካይ የሆኑት TJ Roberts ስለ ቢትኮይን "Bitcoin Strategic Reserve Bill" የሚል ፋይል ይፋ አድርገዋል።

ዋና ሀሳቡም Kentucky አስተዳደር ቢትኮይንን እንደ ዶላርና ወርቅ እንደ Strategic Financial Asset እንዲታይ ይፈልጋሉ ይሄም ሰዎች በቀላሉ እንደ ባንክ ባሉ ቦታዎች ቢትኮይን እንዲያስቀምጡ እንዲሁም እንዲገበያዩ ይረዳቸዋል።

ለዚህ ምክንያታቸው ከተማዋ ለቢትኮይን Holders ሳቢ ለማድረግ እንዲሁም በ inflation እየተዳከመ ያለውን የዶላር ዋጋ በትንሹም ለመተካት ነው።



@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Показано 20 последних публикаций.