የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ ምክንያቱም አንዱ ስለ ሁሉ እንደ ሞተ እርግጠኞች ሆነናል፣ ከዚህም የተነሣ #ሁሉ ሞተዋል። #በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ #ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ።
2 ቆሮንቶስ 5:14-15
እግዚአብሔር ወልድ የሞተው እኔ ለራሴ እንዳልኖር ፤ ከፍለጎቴ በፊት ሀሳቡን እንዳስተውል የኑሮዬ ሚዛን በእርሱ ፈቃድ እንዲለካ ለርሱ እንድኖር ነው።