Commercial Bank of Ethiopia - Official


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1,940 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


ነዳጅዎን በሲቢኢ ብር ፕላስ በቀላሉ ይቅዱ!
*********

የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ተጠቅመው
ከሲቢኢ ብር ሂሳብዎ ወይም ከባንክ ሂሳብዎ ጋር በማገናኘት በቀላሉ የነዳጅ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ፡፡

************
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ይጫኑ/ያዘምኑ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች : https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr

• ለአፕል ስልኮች : https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business #fuel #payment




Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Tuesday, March 11, 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


እንዲህም  መክፈል ተችሏል!
ጠጋ ማድረግ ብቻ...

*************
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፖሶች (POS) ካርድዎን በማስጠጋት ብቻ ክፍያዎን ይፈፅሙ!

የያዙት ካርድ  ያለንክኪ እንደሚሠራ የሚያሳየውን የሞገድ ምልክት (የዋይፋይ ምልክት)  ልብ ይበሉ፡፡

#CBE #POS #contactlesscards
#DigitalBanking #Ethiopia






Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Monday, March 10, 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


መልካም የሥራ ሳምንት!
*********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #Ethiopia #banking #monday #bestwish


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን  መርጃ ማዕከል 30 ሚሊዮን ብር አበረከተ።
***
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ እቤ ሳኖ  30ኛ  ቀኑን በያዘው የመቄዶንያ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት የባንኩን ድጋፍ አበርክተዋል።

አቶ አቤ እንዳሉት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች እና ማኔጅመንት አባላት የተሰበሰበ 18 ሚሊዮን ብር   እንዲሁም ባንኩ 12 ሚሊዮን  ብር ወጪ በማድረግ በድምሩ 30 ሚሊዮን  ብር ድጋፍ ተደርጓል።

አቶ አቤ መቄዶንያ እያከናወነ የሚገኘው የበጎ አድራጎት ስራ የሚደነቅ እና የሚበረታታ መሆኑን ገልጸው፣ ባንኩ እንደሁልጊዜው ሁሉ ከማእከሉ ጎን እንደሚቆም ተናግረዋል።

አቶ አቤ ሁሉም ዜጋ እንደየአቅሙ ለማዕከሉ ድጋፍ እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል።

የመቄዶንያ  መስራች እና የበላይ ጠበቂ የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ በበኩላቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመቄዶንያ ቋሚ ደጋፊ መሆኑን ገልጸው፣  በየጊዜው ለማዕከሉ ለሚያደርገው  ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሁኑን ድጋፍ ሳይጨምር ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ለማዕከሉ ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል።

10.6k 1 15 25 193

አሸናፊው ታወቀ!
****
አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማቱን  አብርሃም እና አብዲ  ወሰዱ።
እጅግ አጓጊ በነበረው የሶስተኛው ዙር የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በመሆን አብርሃም እና አብዲ በኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ፈጠራ ስራ በማቅረብ አሸናፊ ሆነዋል።   ሙሉዓለምና ምስጋናው ፣ አበባው እና አማረ ፣ዶ/ር ደሳለው፣ እና አምሳሉ መኮንን  ከሁለተኛ እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ አግኝተዋል። ባንካችንም ለሁሉም ተወዳዳሪዎች በአጠቃላይ 50 ሚሊዮን ብር ለስራቸው ማስፋፊያ ያለማስያዣ ያበድራቸዋል።



11 last posts shown.