ስፑትኒክ ኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


ያልተነገረውን እንነግርዎታለን
ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


የህዳር 12 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-

🟠 የቀድሞው የጀርመን መራሄ መንግሥትአንጌላ ሜርክል ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ያደንቁ ነበር ማለታቸውን የጀርመን መገናኛ ብዙሃን ዘገበ።

🟠 የተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር የዩክሬንን 4.65 ቢልዮን ዶላር ዕዳ በከፊል ለመሰረዝ እንዳሰበ ተገለጸ።

🟠 የአሜሪካ ሴኔት ለእስራኤል የጦር መሳሪያ አቅርቦትን ለመከልከል የቀረበውን ሃሳብ አገደ። ከ100 ሴናተሮች ውስጥ ከ 60 በላይ የሚሆኑት ሦስት ተዛማጅ የውሳኔ ሃሳቦችን የተቃወሙ ሲሆን 17 የህግ አውጭዎች ደግፈዋል፡፡

🟠 እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሚገኘው ካማል አድዋን ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት በትንሹ 66 ሰዎች መሞታቸውን አልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።

🟠 በአይስላንድ ሬይክጃንስ ልሳነ ምድር የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ጀመረ። ባለስልጣናት ነዋሪዎችን ከግሪንዳቪክ ከተማ ማስወጣታቸውን አስታውቀዋል።

ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-

👉 ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia


❗️በእቅድ የቀረበዉን የጋዛ አስቸኳይ የተኩስ አቁም አሜሪካ በመቃወሟ ሩሲያ "ደንግጣለች" በማለት በተመድ የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ቫሲልይ ንብንዘያ ተናገሩ

የቀረበዉ እቅድ ከ15 አባል ሀገራት በ14 ሲፀድቅ አሜሪካ ብቸኛዋ ተቃዋሚ ሆናለች።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እየተስፋፋ ባለበት ወቅት ሩሲያ ድንበሯን እና ሉዓላዊነቷን እያስጠበቀች መሆኑ እያደገ የመጣውን የጦር መሳሪያ ውድድር እና ወታደራዊ ስጋቶችን በመቅረፍ የተመጣጠነ ዓለም አቀፋዊ ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ይሰጣል  — የስፑትኒክ እናት ሚዲያ ግሩፕ የሮሲያ ሴጎድንያ ሚዲያ ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ኪሴሌቭ

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


📌 የህዳር 11 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፡

▫️ የአሜሪካን መንግስት 275 ሚሊዩን ዶላር የሚያወጣ አዲስ ዙር የጦር እርዳታ ለዩክሬን መደበ ፔንታጎን እንዳለው።

▫️ በተመድ የፀጥታው ምክርቤት የቀረበዉን በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲፈረም እና የታገቱ ሰዎች መለቀቅ ሀሳብ አሜሪካን ተቃወመች የስፑትኒክ ዘጋቢ እንደዘገበዉ።

▫️ በሶርያዋ ፖልመይራ ከተማ የእስራኤል አየር ሀይል ባደረሰው ጥቃት 36 ሰዎች ሲገደሉ ከ50 በላይ መቁሰላቸውን  የሶርያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ።

▫️ በግሪክ የሀገሪቷን የግጭት ተሳትፎ እና ለጦር ሰራዊቱ የምታወጣውን ወጭ በመቃወም ሀገር-አቀፍ የስራ-ማቆም አድማ ተደረገ።

▫️ ሩሲያ የምታመርታቸው ሰውአልባ አውሮፕላኖችን ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት በአምስት እጥፍ ሊያድግ ይችላል ተባለ ፤ አሁን ላይ የሞተሮቻቸውን ፣ የኤሌክትሪክ ክፍሎቻቸውን እና መቆጣጠሪያዎችን ማምረት ተጀምሯል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌍🇷🇺 የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከት

በዛሬው ዕለት አፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀንን እያከበረች ነው፤ ይህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኢንዱስትሪያላይዜሽን የአህጉሪቱን የኢኮኖሚ እድገት ለማጎልበት ያለውን ዓለም አቀፍ ቁርጠኝነት ለማሳየት ያቋቋመው ዓመታዊ ኩነት ነው።

በሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የአፍሪካ ጥናቶች ኢኒስቲቲዩት ዳይሬክተር የሆነችው አይሪና አብራሞቫ በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሩሲያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን በአህጉሪቱ ስኬታማ እንዲሆን እንዴት አስተዋጽኦ ማበርከት እንደምትችል ለስፑትኒክ ተናግራለች።

አብራሞቫ "ኢንዱስትሪያላይዜሽን በራሱ የሚመጣ አይደለም" ስትል ገልጻለች። የሀብት አቅርቦትን፣ መሠረተ ልማትን እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን ያካተተ ለሶቪየት ህብረት ግዛት ምርት ውስብስብነት የሚስማማ ስትራቴጂካዊ አቀራረብ እንደሚያስፈልግም አጽንዖት ሰጥተዋል።

የኃይል ጉድለቶችን ለመቅረፍ፤  በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ሀብቶችን በመጠቀም እና የኑክሌር ኃይልን ጨምሮ መጠነ ሰፊ የኃይል መሠረተ ልማት በመገንባት ላይ ያተኮረ የኢንዱስትሪ ትብብር ፕሮጀክቶችን ማከናወን እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።

🗣 "በአንዳንድ አገሮች ለምሳሌ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ በአንድ ጊዜ ለበርካታ ጎረቤት አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያስችላል" በማለት ደምድማለች

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🇿🇦 🕊 "የተረጋጋ ጭንቅላት አስፈላጊ ነው": የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በአዲስ ዙር በዩክሬን እየተባባሰ ስለመጣው ጉዳይ  የተናገሩት

አሜሪካን ከጎርጎሮሳውያኑ 2014 በፊት በነበረው የሩሲያ ግዛት ላይ የዩክሬን መንግስት አሜሪካን-ሰራሸ የረጅም-ርቀት ሚሳኤሎች እንዲጠቀም ፍቃድ በመስጠቱ ፤ ለኒኩሌር አልባ ስጋቶች በኑኩሌር የምላሽ ምት መሰጠት የሚል ሞስኮ የተሻሻለ የኒኩሌር  ዶክትሪን አፅድቃለች።

" እኔ ለፑቲን እና ለዘለንስኪ ለሁለቱም ፕሬዝደንቶች ያልኩት ፦ እናንተ ታውቃላችሁ ሁሉም ግጭቶች በማሸነፍ ፣ በመሸነፍ እና በድርድር ነው የሚቋጩት ስለዚህ ከዚህ ለመውጣት የተሻለውን መምረጥ አለብን ። ሁሌም እንደምለው የተሻለው መንገድ ድርድር ነው" በማለት ራማፎሳ ጉዳዩን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


🇷🇺 💰 ከአፍሪካ ሀገሮች ጋር የነበረው የሩብል የገንዘብ ለውጥ ባለፈው መስከረም 72.1ፐርሰንት የሆነ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ እንደ ሩሲያ ማእከላዊ ባንክ ገለፃ

የፍይናንስ አስተዳደር ቢሮው እንዳስረዳው በተመሳሳይ ወር ሩሲያ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባችው እና በሩሲያ ሩብልስ የከፈለ የውጭ ሀገር ምርት እና አገልግሎት 48.5 ፐርሰንት የሆነ ሪከርድ አስመዝግቧል። ከዚህ በፊት ከፍተኛው የተመዘገበው ባለፈዉ ሀምሌ እንደነበር ድርጅቱ አክሏል።

ማእከላዊ ባንኩ እንዳለው ሩሲያ አጋር ከሆኑ የአፍሪካ ፣ የኢሲያ እና ደቡብ አሜሪካ ሀገራት ጋር ባላት የገንዘብ ልውጥጥ ዶላር እና ዩሮን መጠቀምን እየቀነሰች ነው ብሏል። እነዚህን ገንዘቦች በመጠቀም ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ ምርቶች እና አገልግሎት የሚደረግ ክፍያ የገንዘብ ልውውጥ ወደ 18.4 ፐርሰንት ዝቅ ብሏል።

ሩሲያ ሲሪየስ ውስጥ በህዳር 9-10 በተደረገው የ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ወቅት በወጣው የጋራ መግለጫ ፤ ተሳታፊዎቹ ለጋራ ንግድ እና የገንዘብ ክፍያዎች የየሀገራቱን ገንዘብ ለልውውጡ መጠቀምን አስፈላጊነት አፅንኦት ሰጥተውበት ነበር።

ለብሪክስ አባል ሀገራት የሚሆን የጋራ ገንዘብ መኖርን አስመልክቶም ውይይት ተደርጎ ነበር። ይሁን እንጂ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከህዳር 4-7 በቫልዳ አለምአቀፍ ስብሰባ ወቅት ስለ ብሪክስ የጋራ ገንዘብ ለማውራት ጊዜው ገና እንደሆነ እና ይሄንን አሰመልክቶ የተቀመጠ ግብ የለም ብለዋል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


🇳🇬 የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳውያኑ 2050፣ 450 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ሪፖርት ገለጸ

"በየዓመቱ ወደ አራት ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው በህዝባችን ላይ ጭማሪ አለ። ስለዚህ ይህንን ስትመለከት ብዙ ችግር እንደሚገጥመን ታወቃለህ" ሲሉ የስምንተኛው የናይጄሪያ የቤተሰብ እቅድ ኮንፈረንስ የአስተባባሪ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት ኢጂኬ ኦጂ ከዝግጅቱ አስቀድመው ለመገናኛ ብዙሃን መናገራቸውን የሀገሪቱ ጋዜጣ ዘግቧል።

ይሁን እንጂ ኢጂኬ በአገሪቱ ውስጥ የወሊድ መጠን ከ5.3 በመቶ ወደ 4.8 በመቶ መቀነሱን ገልፀዋል።

በተመሳሳይ ጊዜ በሰሜን፣ ምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ማዕከል የ2030 የቤተሰብ እቅድ አጋርነት ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆኑት ማርቲን ሚጉምባኖ በናይጄሪያ ያሉ ሴቶች ልጆችን በመውለድ እና በማሳደግ ረገድ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል ብለዋል።

"ነገር ግን ዋናው አንዲት ሴት የቤተሰብ እቅድ እንዴት ማግኘት ትችላለች ነው? ሸቀጦችን? የሕዝቡን ትምህርት በተመለከተስ? ስለዚህ ሁሉም አጋሮች ያስፈልጉናል። በጋራ የሚሰራበት መንገድ መኖር አለበት።  እናም እንደገና ከሁለት ዓመት በኋላ ተመልሰን መጥተን  ለውጦች አሉ ወይስ የሉም ወይስ ቆመናል የሚለውን እንገመግማለን፤ " ሲሉ መግለጻቸውን ጋዜጣው ጠቅሶ ዘግቧል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📹 ስፑትኒክ ከኩራከሆቫ ማንሳት የቻለው በዶንተስክ ህዝቦች ክልል እየተካሄደ ያለ የተፋፋመ ውጊያ ተንቀሳቃሽ ምስል

ተንቀሳቃሽ ምስሉ የከተማዋን ውድመት የሚያሳይ ሲሆን ፦ በተጨማሪ ምንም ያልተነካ ባለብዙ ወለል የመኖሪያ ህንፃም ታይቷል። ባለ አንድ ወለል ህንፃዎች እና እሰከ አምስት ወለል ያላቸው ህንፃዎችን ናቸው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ። ምንጮች ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የዩክሬን የታጠቁ ሀይሎች በቦታው ራሳቸውን እያደራጁ ነው።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


❗️ የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰርጌይ ናሪይሽኪን መግለጫ አበይት ነጥቦት:

💬 የዩክሬን ኃይሎች በሩሲያ ላይ ጥቃት እንዲፈጽሙ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በማቅረብ ድርጊት ላይ ለመሳተፍ በተናጠል የኔቶ ሀገሮች የሚደረጉ ሙከራዎች ቅጣት ማስከተላቸው አይቀርም።

💬 ሩሲያ የኑክሌር መሳሪያዎችን ለመጠቀም የሚያስችሏትን ምክንያቶች ማስፋት በውጊያ ላይ የመሸነፍ እድልን በእጅጉ ያስወግዳል።

💬 ምዕራባውያን የዚህ ሰነድ መጽደቅ ያውቃሉ እናም እንዲህ ዓይነቱ እርምጃ በሩሲያ ላይ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት ለመፍጠር ዩናይትድ ስቴትስ እና ኔቶ የሚያደርጉትን ጥረቶች ውጤት በእጅጉ እንደሚቀንስ ይገነዘባሉ።

💬 ምዕራባውያን ራሳቸውን ወደ አውዳሚ ወታደራዊ ግጭት ላለማስገባት ከሩሲያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በበለጠ መገደብ አስፈላጊ መሆኑን ተገንዝበዋል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


❗️ኢንዶኔዥያ የብሪክስ አጋር ሀገር እንድትሆን ለቀረበላት ግብዣ አዎንታዊ መልስ ሰጥታለች በማለት በሩሲያ የሀገሪቱ አምባሳደር ለመገናኛ ብዙሀን ተናግረዋል

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


📌 የህዳር 11 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-

🔸 የጀርመን ዜግነት ያለው የሀምበርግ ነዋሪ  ኒኮላይ ጋይዱክ፤ ከፖላንድ ወደ ሩሲያ ካሊኒንግራድ ክልል ዘልቆ እንደገባ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው በክልሉ ውስጥ የኃይል መሰረተልማቶችን ለማውደም በማቀዱ መሆኑ ተገልጿል። የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው ግማሽ ሊትር ፈሳሽ ፈንጂዎች መኪናው ላይ በተደረገ ፍተሻ ተይዘዋል።

🔸 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሩሲያን ጥቃት ለመግታት ፀረ-ሰው ፈንጂዎች ለዩክሬን እንዲቀርቡ ፈቃድ መስጠታቸውን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ሁለት የአሜሪካ ባለስልጣናትን ዋቢ አድርገው ዘግበዋል።

🔸 የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር 275 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ ዕርዳታ ለዩክሬን ለማስተላለፍ ማቀዱን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

🔸 ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከስፔስ ኤክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤሎን ማስክ ጋር በመሆን ከቴክሳስ ጣቢያ ተወንጭፈው  በሕንድ ውቅያኖስ ላይ ያረፉትን የስፔስ ኤክስ ስታርሺፕ ስድስተኛ የሙከራ በረራ ተመልክተዋል።

🔸 ትናትና ምሽት የሩሲያ አየር መከላከያ፤ በ9 የሩሲያ ክልሎች የተፈጸሙ 44 የዩክሬን የድሮን ጥቃቶችን ማውደም እና ማክሸፍ መቻሉን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🇰🇪 ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ግንባታ መርሃ ግብርን ልትመራ ነው

"ሽብርተኝነት ለኬንያ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው ከባድ ስጋት አስከትሏል። ይህ መርሃ ግብር  ደህንነቱ የተጠበቀ እና ይበልጥ አስተማማኝ መጻዒን ለመፍጠር የሚያስችል እርምጃ ነው" ሲሉ የኬንያ የውስጥ ደህንነት ዋና ፀሐፊ ራይሞንድ ኦሞሎ ተናግረዋል። "ለወጣቶች አማራጭ መተዳደሪያ ማመቻቸት በጽንፈኛ ቡድኖች የመመልመል እድላቸውን ይቀንስላቸዋል" ብለዋል።

የኬንያ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገበው፣ ይህ ፕሮግራም በኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት ሲሆን ለትግበራውም 2.3 ቢሊዮን ሺሊንግ (ከ17 ሚሊዮን ዶላር በላይ) ወጪ ያስፈልጋል።

ኦሞሎ አክለውም ፕሮግራሙ በሶማሊያ እና በደቡብ ሱዳን ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል። በሲቪሎች እና በፀጥታ አካላት መካከል ግንኙነትን ለማጠናከር ከ500 በላይ የማህበረሰብ ሰላም ግንባታ ኮሚቴዎች እንደሚቋቋሙ ተናግረዋል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


📌 በዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች የሚተላለፈውን የአፍሪካ አሉታዊ ገፅታ ስፑትኒክ እየተዋጋዉ ነው የሱዳን ወጣት

"እንደ ስፑቲንክ ያሉ ሚዲያዎች የአፍሪካን እዉነት አንዲነገር እየረዱን ይገኛሉ። ለምስሌ በአፍሪካ ብዙ ጠቃሚ እና መናገር ያለባቸው ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ብዙ የሚነገሩ አዎንታዊ ነገሮች እያሉ  እነርሱ የሚዘግቡት አሉታዊ ብቻ ነው። እንደማሳያ የምእራባውያንን ቻናሎችን ስንመለከት 80% የሚሆነው ሽፋን ስለአፍሪካ አዎንታዊ ሳይሆን አሉታዊ ነው” ሲል በሎሞኖሶቭ ሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሩሲያ-አፍሪካ ክለብ የወጣቶች ስራ ዳይሬክተር የሆነው ሱዳናዊው ሃፊዝ ባሲ  ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።

በጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር 18 እስከ 19 በተካሄደው የሩሲያ አዲስ ሚዲያ ጉባዔ ላይ የተሳተፈው ባሲ፤ የሩሲያ ህዝብ በአብዛኛው ስለ አፍሪካ የሚያውቁት በምዕራባውያን ሚዲያዎች በኩል ነው ሲል ገለጾ የአፍሪካም ህዝብ ስለ ሩሲያ የሚያውቀው በምዕራባውያኑ ሚዲያ ነው ብሏል። ስፑትኒክ አፍሪካ የአፍሪካ እና ሩሲያ እውነታዎች እንዲስፋፋ እያስቻለ መሆኑን አክሎ ተናግሯል።

በጎርጎሮሳዊያኑ 2022 የሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ በዩክሬን ከተጀመረ በኋላ በርካታ ሀገራት በተለይም ምዕራባውያን፤ አርቲ ብሮድካስተር እና ስፑትኒክን ጨምሮ ከሩሲያ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ሚዲያዎች ላይ ማዕቀብ እና ክልከላ ጥለዋል።

በጎርጎሮሳዊያኑ መስከረም 4 የአሜሪካ ግምጃ ቤት በእነዚህ ሚዲያዎች ላይ ማዕቀብ መደረጉን አስታውቆ "የውጭ ተልዕኮዎች" ማሰራጭ ሲል ሰይሟቸዋል። ይህን ተከትሎ በርካታ የምዕራባውያን ማህበራዊ ሚዲያዎች እና ቲክቶክ፤ ስፑትኒክ አፍሪካንና ፈረንሳይኛ እትሙን ጨምሮ በርካታ የስፑትኒክ አካውንቶችን ሰርዘዋል፤ ይህም የሆነው አሜሪካ በምርጫ ጣልቃ ገብነት የሩሲያ ሚዲያዎችን በወነጀለችበት ወቅት ነው።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


የስፑትኒክ ኢትዮጵያ መተግበሪያን አሁን በአንድሮይድ ማግኘት ይችላሉ።

ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነው መተግበሪያ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦

🟠ቀላል አሰሳ
🟠ትኩስ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች
🟠ልዩ ቃለመጠይቆች
🟠ምስላዊ መረጃዎች እና ቪዲዮዎች
🟠የወደዱትን በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ማጋራት

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-

👉 ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia


#SputnikInfographic  ከፍተኛው የአሜሪካ ጂምለርስ እና አታስምስ ሚሳኤሎች

ባለፈዉ ሳምንት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዩክሬን የአሜሪካንን የረጅም-ርቀት ሚሳኤል አታስምስ ተጠቅማ በሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት እንድትፈፅም ፍቃድ መስጠቷን ሚዲያዎች ያለፈዉ እሁድ ዘግበዋል።

በሩሲያ ምድር ላይ የተተኮስውን እና ሊተኮስ የሚችለውን  የጂምለርስ እና አታሰምስ ሚሳኤሎች ክምችት ስፑትኒክ በ ኢንፎግራፍ አዘጋጅቶታል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
❗️በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታሲምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ

የሚሳይል ጥቃቱ ያለ አሜሪካ ተሳትፎ የማይቻል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ በአጽንዕኦት ገለጸዋል። ይሁን እንጂ ከፍተኛ ዲፕሎማቱ አሜሪካ ኬቭ በሩሲያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሚሳኤሏን እንድትጠቀም በይፋ ፍቃድ መስጠቷን አላረጋገጡም።

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምዕራባውያን የተሻሻለውን የሩሲያ የኑክሌር ዶክትሪን በጥንቃቄ እንደሚመለከቱት ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
❗️ ሩሲያ ሰለ ግጭት አፈታት ጠቃሚነት የሚያትተውን እና በጂ-20  የፀደቀዉን የመጨረሻ  ሀሳብ ላይ  ከዪክሬን ጋር ትስማማለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ እንደተናገሩት

ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ

👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ  

ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  👉 @sputnik_ethiopia

Показано 20 последних публикаций.