Postlar filtri


የፕሪቶሪያውን ስምምነት በሚመለከት በአፍሪካ ሕብረት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሄደ

በትግራይ ክልል የነበረውን ግጭት ያስቆመው የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሂደትን በተመለከተና ከስምምነቱ "ሌሎች ምን እንማር?" በሚል ርዕስ ዛሬ የካቲት 9ቀን 2017ዓ.ም
በአፍሪካ ህብረት ሪፓርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።

በዚህ ውይይት ላይም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እና የህወሓት ሊቀመንበር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል(ዶ/ር) የተገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ መሐመድ እድሪስ እና ሌሎች ተገኝተዋል።

የፕሪቶሪያውን ስምምነትና አፈፃፀም የተመለከተውን ሪፓርት ደግሞ ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፉኪ ማህማት፣ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪ ቡድን ሰብሳቢ ኡሊሲንጎን ኦባሳንጆ እና ከፍተኛ ኮሚሽነሮች አቅርበዋል።

ከአንድ ሰአት በላይ የዘለቀ ውይይት ከተካሄደ በኋላ አቶ ጌታቸው ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት


የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያ ስምምነትን የትግራይ ክልል (ሁለቱም ህወሓቶች) እና የፌደራል መንግስት ተወካዮች በተገኙበት እየገመገመ ነው።


ሰበር
ድምፃዊ አብዱ ኪያር ከሞት ተረፈ። የሊፍት ገመድ ተበጥሶ ወድቆ ነው ተብሏል። ድምፃዊው በፌስቡክ የሚከተለውን ፅፏል 👇

"ከባድ አደጋ ነበር።
ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ከጉልበቴ በታች አጋጠመኝ። ዳኑ orthopedics ዶክተር ኤልያስ በአስገራሚ ብቃት አክሞኝ አሁን በጣም ጥሩ ነው ያለሁት። አልሓምዱሊላህ። Thank you so much Dr Elias, Dr Aida and all the Danu orthopedics team. @betty_.girma @tsega_tfto @dj_dagi_tade_ @vardaslounge @pandoraaddis @music_revolution_addis @the_wave_club_addis @palmylounge @dose_et "

ብሏል።
እንኳን አተረፈህ የሀገር እንቁው ኤቢዲ


አሜሪካና ሩሲያ በዩክሬኑ ጦርነት ጉዳይ ለመምከር በሳኡዲ አረቢያ ሊገናኙ ነው ተባለ።

የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት ሶስት አመት ገዳማ ያስቆጠረውን የዩክሬይን ጦርነት ለማስቆም ያለመ ንግግር ለመጀመር በቀጣዮቹ ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ሊገናኙ መሆናቸውን ሮይተርስ ስለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክ ዋልዝና የኃይት ሀውስ የመካከለኛው ምስራቅ መልእክተኛ ስቴቭ ዊትኮፍ ወደ ሳኡዲ አረቢያ እንደሚጓዙ የአሜሪካ ተወካይ የሆኑት ሚካኤል ማኩል መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ባለስልጣናቱ ከሩሲያ በኩል ማንን እንደሚያገኙ ግልጽ አላደረጉም ተብሏል።

ማኩል ከሙኒክ የደህንነት ስብሰባ ጎን ለጎን እንደተናገሩት የንግግሩ አላማ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲንና የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ተገናኝተው እንዲነጋገሩ በማመቻቸት ሰላም እንዲሰፍንና ጦርነቱ እንዲቆም ማድረግ ነው።

ባለፈው ጥር ወር ወደ ኋይትሀውስ የገቡት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ጦርነት በፍጥነት ለማስቆም ቃል ገብተዋል። ትራምፕ ከፑቲንና ዘለንስኪ ጋር የተናጠል ንግግር ማድረጋቸው የዋሽንግተን የአውሮፓ አጋሮች ከሰላም ንግግሩ ሂደት እንገለላን የሚል ስጋት ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸዋል።

ይህ የአውሮፓውያን ስጋት የትራምፕ የዩክሬኑ መልእክተኛ አውሮፓውያን በንግግሩ ቦታ እንደሌላቸው ከገለጹ በኋላ በሰፊው ተረጋግጧል። ቅዳሜ ጠዋት ሩቢዮ ከሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስርጌ ላቭሮቭ ጋር የስልክ ንግግር አድርገዋል። ሚንስትሮቹ በፕሬዝደንት ትራምፕና ፑቲን መካከል ስብሰባ ለማመቻቸት በየጊዜው ለመነጋገር መስማማታቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።


ይህ መረጃ አሳዛኝም አስተማሪም ስለሆነ በፋስት መረጃ አቅርበነዋል።

ወጣቱ አረብ ሀገር የምትኖረዋን ልጅ በፌስቡክ ይተዋወቃል፣ ፍቅር ጀመሩ የእሱ ፍቅር አላስቀምጥ አላሰራ ብሏት ከስድስት ወር ትውውቅ በኋላ ወደ ሀገር ቤት መጣች።

ወደ ሀገር ቤት መጣች ተቀበላት ቦሌ ወረዳ 12 ቤት ተከራይቶ ገቡ፣ ይህ ሁሉ ሲሆን ቤተሰብ አያውቅም። በሚያሳዝን ሁኔታ በዛው ቀን ለእሱ ብላ የመጣችውን ፍቅረኛውን ገደላት።

ከገደላት በኋላ ሬሳዋን ጠቅልሎ ቤት ውስጥ ካስቀመጠ በኋላ ይዛ የመጣችውን ንብረት ይዞ ጠፋ።

የእሱ አድራሻ እንዳይታወቅ አከራዮቹን «ፋይዳ መታወቂያ ላወጣ ስለሆነ እናንተ ጋር ያለውን መታወቂያ ኮፒ ስጡኝ» ብሎ ተቀብሎ እንደሄደ አከራዮቹ ይናገራሉ።

ከአንድ ሳምንት በኋላ አከራዮቹ ጥሩ ያልሆነ ሽታ በመኖሩ ለፖሊስ አመልክተው በሩ ሲከፈት ሬሳ ቤቱ ውስጥ ተገኘ።

እሱ ብቻ እንደተከራየ የሚያውቁት አከራዮች የሴት ሬሳ ቤት ውስጥ መገኘቱ ዱብ እዳ ነው የሆነባቸው። የተገኘው ሬሳ ለምርመራ ሆስፒታል ከገባ በኋላ ቤቱን የተከራየው ልጅ ሲፈለግ አንድ መንገድ ተገኘ።

የቤት ኪራይ በባንክ አስገብቶ ስለነበር ስልክ ቁጥሩ ተገኝቶ በጂፒኤስ ልጁ እዛው ሰፈር መጠጥ ቤት እየተዝናና ሊያዝ እንደቻለ ለፋስት መረጃ ጉዳዩን ያስረዱ ግለሰቦች ገልጿል።

ከተያዘ በኋላ ያደረገውን ሁሉ በዝርዝር እና በድርጊት በቦታው በመገኘት አሳይቷል።

ጉዳዩን አሳዛኝ የሚያደርገው የልጅቷ ቤተሰቦች ልጃቸው አረብ ሀገር እንዳለች ነው የሚያውቁት። (ይህ መረጃ የደረሰን jan 26 ሲሆን በወቅቱ የልጅቷ ቤተሰብ እየተፈለገ እንደነበር ነው)


ፍጥኑ‼️
ቴሌግራም የራሱን Stars/coin መስጠት ጀመረ‼️
ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በማለት ሰብስቡ፣ወደ ገንዘብ ይቀየራል፣ሊንክ👇👇👇
https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=473382500
https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=473382500


"በምርጫ ቦርድ ብንሰረዝም ባንሰርዝም ፋይዳ የለውም" - ሕወሓት

ሕወሓት በመግለጫው "በተደጋጋሚ እንደተገለጸው ሕወሓት በፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ ከአሸባሪነት ተሰርዞ ወደ ሕጋዊ ማንነቱ እንዲመለስ እንጂ እንደ አዲስ ፓርቲ ለመመዝገብ ጠይቀን አናውቅም" ብሏል።

ሕወሓት አክሎም "የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ያልጠየቀውን፣ ያልተቀበለውን እና በሕግ ላይ ያልተመሰረተ ዕውቅና ቢሰርዝም ባይሰርዝም ህጋዊ ፋይዳ የለውም" ሲል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በፍትሕ ሚኒስቴር ተጻፈ የተባለው ደብዳቤም ያልተጠየቀ እና ሕወሓት የማያውቀው እንዲሁም በይዘቱ በፍጹም የማይስማማበት ስለመሆኑ መግለጫው ያትታል።

በዚህ ያላበቃው ሕወሓት የፌደራል መንግሥት የፕሪቶሪያን መንፈስ እና የጽሑፍ ሥምምነት በትክክል በመተግበር የትግራይን ህዝብ ችግር ለማቃለል ግዳጁን መወጣት አልቻለም ሲል ወቅሷል።

በተጨማሪም "የፕሪቶሪያ ሥምምነት በአስቸኳይ እንዲተገበር እንጠይቃለን"ሲል በመግለጫው አስታውቋል።
(Arts tv)


ፍጥኑ‼️
ቴሌግራም የራሱን Stars/coin መስጠት ጀመረ‼️
ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በማለት ሰብስቡ፣ወደ ገንዘብ ይቀየራል፣ሊንክ👇👇👇
https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=473382500
https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=473382500


ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ዶላር ለሱዳን ሰብዓዊ ድጋፍ ለገሰች

ኢትዮጵያ በጦርነት ለምትታመሰው ሱዳን የ15 ሚሊዮን ዶላር (1.8 ቢሊዮን ብር) ለሰብዓዊ ድጋፍ መለገሷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታውቀዋል፡፡

ኢትዮጵያ ለጎረበት አገር ሱዳን እርዳታ እንምታደርግ ይፋ ተደረገው በሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ጉባኤው በኢትዮጵያ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ በአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄ ይገኛል፡፡

በጉዳባኤው ላይ ተገኝተው ንግግር ያድጉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ 15 ሚሊየን ዶላር ለግሳለች ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥልም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

በሱዳኑ ጦርነት እጇ አለበት የምትባለው የኢትዮጵያ መንግሥት አጋር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በበኩሏ 200 ሚሊዮን ዶላር ለግሳለች፡፡ የኢትዮጵያ እና ዱባይ የገሱት ድጋፍ በሱዳን ጦርነት ለተገዱ ሰዎች የሰብዓዊ አቅርቦት የሚውል ነው ተብሏል፡፡


ጥቆማ‼️
👉ለምትሰሩ ሰዎች ብትሰሩት እመክራለሁ።
እንደሚታወቀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም የ Crypto mini apps launch በማድረግ እንደ tiktok እና ሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ወደ Business app እየተሸጋገረ ይገኛል።
አሁን ላይ በትላልቅ የ crypto ፕሮጀክቶች የሚደገፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። ለምሳሌ በ Blum,cats and major support ይደረጋል።
የምትሰሩም ሆነ የማትሰሩ ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ያለምንም ወጪ "Start" በማለት ብቻ ቻናላችንን support እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ🙏👇👇👇👇👇
https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=473382500


ምርጫ ቦርድ ህወሓትን ከፖለቲካ እንቅስቃሴ ማገዱን አሳወቀ። ለእግዱ የሰጠው ምክንያት ጉባኤ እንዲያደርግ፣ አመራርን እንዲመርጥ እና ሌሎች የምርጫ ቦርዱን ህግጋት እንዲያከብር በተደጋጋሚ ማሳሰቢያ ቢሰጠውም ህወሓት ባለመተግበሩ ከፖለቲካ እንቅስቃሴ ማገዱን በመግለጫው አሳውቋል።
እግዱ ለሶስት ወራት የሚቆይ ይሆናል


#ቴምር ሪልስቴት
⚠️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶቾ እና ሱቆች
‼️ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1 መኝታ 66ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 71ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273


የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በያዝነው ወር ወደ ገንዘብ ይቀየራል ሁላችሁም ሞክሩት‼️
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች‼️
የቴሌግራም አካውንት የከፈታችሁት መቼ ነው❓❓❓
ከስር በተቀመጠው ሊንክ "Start" በማለት የቴሌግራም አካውንታችሁን እድሜ መሰረት በማድረግ ሽልማት ይውሰዱ👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7nLeTc0P


#NewsAlert
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሱሉልታ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ የሆኑት አበበ ወርቁ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን በደረሰባቸው ድንገተኛ ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች።

ታጣቂ ቡድኑ ጥቃቱን የፈጸመው ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት አካባቢ መሆኑን የገለጹት የዋዜማ ምንጮች፣ ከወረዳ አሥተዳዳሪው ጋር የነበረ የወረዳው የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ በቡድኑ ታፍኖ መወሰዱን አስረድተዋል።

ዋና አሥተዳዳሪው፣ የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊው እና በርካታ የጸጥታ ኃይሎች ታጣቂ ቡድኑ በስፋት ይንቀሳቀስበታል ወደተባለው "ሞዬ ጋጆ" በተባለው ስፍራ ሲደርሱ አማጺ ቡድኑ ድንገተኛ የእሩምታ ተኩስ እንደከፈተባቸው ተጠቁሟል።
በዚህም ዋዜማ ለጊዜው ቁጥራቸውን ማጣራት ያልቻለችው የጸጥታ ኃይሎች ሲገደሉ፣ በርካቶች ደግሞ ቆስለው ጫንጮ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ተናግረዋል።

ከጸጥታ ዘርፍ ኃላፊው በተጨማሪ በርካታ የጸጥታ ኃይሎች በቡድኑ ታፍነው መወሰዳቸውንም ዋዜማ ባደረገችው ማጣራት መረዳት ችላለች።

ከወራት በፊትም በተመሳሳይ በዚሁ ታጣቂ ቡድን ጥቃት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ኮማንደር ለገሰ ሥዩም መገደላቸውን ዋዜማ መዘገቧ ይታወሳል።

ሟቹ አበበ ከሁለት ዓመት በፊት የወረዳው ዋና አሥተዳዳሪ ሆነው ከመሾማቸው በፊት፣ የወረዳው የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ እንደነበሩ ዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመለክታል። [ዋዜማ]


የአየር መንገዱን አሠራር ጥሰዋል በተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሮ ሠራተኞች ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

- የሕግ ክፍሉ ክስ መመሥረት የሚቻልባቸውን ሁኔታዎች እየተመለከተ ነው ተብሏል

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስታወቂያና የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች ዕውቅና ውጪ፣ በቅጥር ግቢው ውስጥ የፎቶና የቪዲዮ ቀረፃዎች እንዲካሄዱ ፈቃድ ሰጥተዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ክፍል ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃዎች መወሰዱ ተገለጸ።

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ እንዲሁም የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያደቻ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በአየር መንገዱ ዋና መሥሪያ ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ነው።

ኢትዮጵያ እያስተናገደችው ስለምትገኘው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔን ጨምሮ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡት ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን፣ በቅርቡ ለተዋናይትና ሞዴል ምሕረት ታደሰ (ፒፒሎ) የልደት በዓል አየር መንገዱ ፈቃድ ሰጥቶ ተቀርጿል በሚል ስለተሠራጩት የግለሰቧ ቪድዮዎችና ምሥሎች፣ እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ አመራሮች ስለጉዳዩ መረጃ አልነበራቸውም በሚል ስለተሰጠው ምላሽ ጉዳዩን በዝርዝር እንዲያብራሩ ከጋዜጠኞች ጥያቄዎች ቀርቦላቸዋል።

አቶ መስፍን፣ ‹‹ቪድዮው መቀረፁ ትክክል ነው። ለግለሰቧ ሕጋዊ ፈቃድ ተሰጥቶ የፀጥታ መምርያ ሒደቱን ተከትሎ ጥገና ወደሚደረግበት የአየር መንገዱ ቅጥር ግቢ ገብታ የተከናወነ ነው፤›› ብለው፣ ‹‹የፀጥታ ፕሮሲጀሩን አሟልታ ነው ቪድዮው የተቀረፀው። ለአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሯችን ታኅሳስ 27 ጥያቄ ያቀረበችበት ቀን ሲሆን፣ ከሁለት ቀን በኋላ ፈቃድ ተሰጥቶ ቀረፃው ተካሂዷል፤›› ሲሉ ገልጸዋል።


(ዘ-ሐበሻ ዜና) የቀድሞዋ የዩኤስኤይድ ዋና ዳይሬክተር ሳማንታ ፓወር ሀብትን በተመለከተ ሰሞኑን በስፋት መረጃዎች ሲሰራጩ ቆይተዋል፡፡ እንደመረጃዎቹ ከሆነ ሳማንታ ፓወር ስድስት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዶላር ሀብት የነበራቸው ሲሆን የዩኤስኤይስ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በሰሩባቸው ከ2021 እስከ 2025 ባሉት አመታት የሀብታቸው መጠን ከሰላሳ ሚሊዮን ዶላር የበለጠ ሆኗል፡፡

በርካቶች ይህን መረጃ ችላ ብለውት የነበረ ቢሆንም ታዋቂው ባለሀብት ኤለን መስክ ዛሬ ይህ ሀብት ከየት የመጣ ነው በሚል መልሶ ካጋራው በኋላ ግን ትኩረትን ሊስብ ችሏል፡፡ በዩኤስኤይድ ትልቁ ደመወዝ በአመት ከ180 ሺ እስከ 212 ሺህ የሚደርስ ሲሆን ይህም በአራት አመት ከ720 ሺህ እስከ 848 ሺህ እንደሚሆን መረጃዎቹ አስረድተዋል፡፡

ሳማንታ ፓወር የዩኤስ ኤይድ ዳይሬክተር ሆነው በሰሩበት አመታት በሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ያስተምሩ የነበረ ሲሆን በዚህም 471 ሺህ ዶላር አግኝተዋል፡፡ ጎግልን በመሳሰሉ ትልልቅ ድርጅቶች በሚያዘጋጁት ስብሰባ ላይ ንግግር በማድረጋቸው ደግሞ 351ሚሊዮን ዶላር ያገኙ ሲሆን ከመፅሀፋቸው ደግሞ አንድ ሚሊዮን ዶላር ማግኘታቸውን የሚጠቅሱት መረጃዎቹ እንዴት ከሰላሳ ሚሊዮን ዶላር በላይ ሀብት ሊኖራቸው እንደቻለ ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ፡፡

መረጃዎቹ የቀድሞዋ የዩኤስኤይድ ዋና ዳይሬክተር ሀብታቸው በየትኛው አክስዮን ውስጥ እንደተቀመጠም ዝርዝር ማስረጃዎችን አቅርበዋል፡፡ የዩኤስኤይድን ጉዳይ እየተከታተለ ያለው ኤለን መስክ ይህንን በተመለከተ በኤክስ ገፁ ላይ ‹‹ሳማንታ ፓወር ከደመወዛቸው በመቶ እጥፍ የሚበልጥ ሀብት እንዴት ሊያገኙ ቻሉ?›› ሲል ጥያቄ አቅርቧል፡፡

ሳማንታ በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምላሽ አልሰጡም።


🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
              🔴አንኳን ደስ አላችሁ!!! 🔴

በ 2016 ዓ.ም 45% ትርፍ /Dividend/ አትርፈናል ::

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 450 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.2 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0942585355 ይደውሉ


" 26 ሰዎች ወዲያ ነው ህይወታቸው ያለፈው። ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል " - ፖሊስ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ፤ ጉዳያ ቢላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ26 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።

አደጋው ከሻምቡ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡

በደረሰው አደጋ የ26 ወገኖቻችን ሕይወት ወዲያው ሲያልፍ 42 ወገኖቻችን ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት መድረሱን የዞኑ የትራፊክ ደህንነት ሃላፊ ኢንስፔክተር አስናቀ መስፍን ተናግረዋል፡፡

በአደጋው ሕይወታቸው ያለፉ ወገኖች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ሃላፊው ገልጸዋል፡፡

መረጃው የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነው።


ዶናልድ ትራምፕ Gulf of Mixico ተብሎ የሚጠራውን በGulf of America ይቀየርልኝ ብለው ባዘዙት መሠረት Google ትዕዛዛቸውን ተፈጻሚ አድርጎታል።

Google has begun calling the Gulf of Mexico the Gulf of America following United States President Donald Trump’s executive order renaming the body of water.

The California-based internet giant said on Monday that the name of the gulf on its applications would depend on the location of the user.

“People using Maps in the U.S. will see ‘Gulf of America,’ and people in Mexico will see ‘Gulf of Mexico.’ Everyone else will see both names,” Google wrote in a blog post.



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.