📝Abu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ የAbu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ ት/ቶች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻነል ነው
#ቻነሉን በመቀላቀል የት/ቶቹ ተጠቃሚ ይሁኑ !
➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
٠
*عشرة أحاديث صحيحة في فضل السحور* 👉🏽

1 - عَنْ أَنَسَ بْنَ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( تَسَحَّرُوا ؛ فَإِنَّ فِي السَّحُورِ بَرَكَةً )).

📚 متفق عليه : (1923-1095)

2 - عَنْ عَمْرِو بْنِ الْعَاصِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( فَصْلُ مَا بَيْنَ صِيَامِنَا وَصِيَامِ أَهْلِ الْكِتَابِ أَكْلَةُ السَّحَرِ )).

📚 صحيح مسلم - رقم : (1096)

3 - عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( السَّحُورُ أَكْلُهُ بَرَكَةٌ، فَلَا تَدَعُوهُ، وَلَوْ أَنْ يَجْرَعَ أَحَدُكُمْ جَرْعَةً مِنْ مَاءٍ، فَإِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى الْمُتَسَحِّرِينَ )).

👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (1070)

4 - عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( نِعْمَ سَحُورُ الْمُؤْمِنِ التَّمْرُ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح أبي داود - رقم : (2345)

5 - عَنْ سَلْمَانُ الْفَارِسِيُّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( البَرَكةُ في ثلاثةٍ : في الجماعةِ ، والثَّريدِ ، والسُّحُورِ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (2882)

6 - عَنِ ابْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( إِنَّ اللهَ ومَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ على المُتَسَحِّرِينَ )).

👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الموارد - رقم : (728)

7 - عَنِ الْعِرْبَاضِ بْنِ سَارِيَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : دَعَانِي رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِلَى السُّحُورِ فِي رَمَضَانَ فَقَالَ : (( هَلُمَّ إِلَى الْغَدَاءِ الْمُبَارَكِ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح أبي داود - رقم : (2344)

8 - عَنِ الْمِقْدَامِ بْنِ مَعْدِي كَرِبَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( عَلَيْكُمْ بِغَدَاءِ السُّحُورِ، فَإِنَّهُ هُوَ الْغَدَاءُ الْمُبَارَكُ )).

👈🏽 صحح الألباني إسناده في
📚 صحيح النسائي - رقم : (2163)

9 - عَنْ رَجُلٍ مِنْ أَصْحَابِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : دَخَلْتُ عَلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ وَهُوَ يَتَسَحَّرُ، فَقَالَ : (( إِنَّهَا بَرَكَةٌ أَعْطَاكُمُ اللَّهُ إِيَّاهَا فَلَا تَدَعُوهُ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح النسائي - رقم : (2162)

10 - قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( تَسَحَّرُوا ولوْ بِجَرْعَةٍ مِنْ ماءٍ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (2945)


٠
*عشرة أحاديث صحيحة في فضل السحور* 👉🏽

1 - عَنْ أَنَسَ بْنَ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( تَسَحَّرُوا ؛ فَإِنَّ فِي السَّحُورِ بَرَكَةً )).

📚 متفق عليه : (1923-1095)

2 - عَنْ عَمْرِو بْنِ الْعَاصِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( فَصْلُ مَا بَيْنَ صِيَامِنَا وَصِيَامِ أَهْلِ الْكِتَابِ أَكْلَةُ السَّحَرِ )).

📚 صحيح مسلم - رقم : (1096)

3 - عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( السَّحُورُ أَكْلُهُ بَرَكَةٌ، فَلَا تَدَعُوهُ، وَلَوْ أَنْ يَجْرَعَ أَحَدُكُمْ جَرْعَةً مِنْ مَاءٍ، فَإِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى الْمُتَسَحِّرِينَ )).

👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (1070)

4 - عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( نِعْمَ سَحُورُ الْمُؤْمِنِ التَّمْرُ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح أبي داود - رقم : (2345)

5 - عَنْ سَلْمَانُ الْفَارِسِيُّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( البَرَكةُ في ثلاثةٍ : في الجماعةِ ، والثَّريدِ ، والسُّحُورِ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (2882)

6 - عَنِ ابْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( إِنَّ اللهَ ومَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ على المُتَسَحِّرِينَ )).

👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الموارد - رقم : (728)

7 - عَنِ الْعِرْبَاضِ بْنِ سَارِيَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : دَعَانِي رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِلَى السُّحُورِ فِي رَمَضَانَ فَقَالَ : (( هَلُمَّ إِلَى الْغَدَاءِ الْمُبَارَكِ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح أبي داود - رقم : (2344)

8 - عَنِ الْمِقْدَامِ بْنِ مَعْدِي كَرِبَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( عَلَيْكُمْ بِغَدَاءِ السُّحُورِ، فَإِنَّهُ هُوَ الْغَدَاءُ الْمُبَارَكُ )).

👈🏽 صحح الألباني إسناده في
📚 صحيح النسائي - رقم : (2163)

9 - عَنْ رَجُلٍ مِنْ أَصْحَابِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : دَخَلْتُ عَلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ وَهُوَ يَتَسَحَّرُ، فَقَالَ : (( إِنَّهَا بَرَكَةٌ أَعْطَاكُمُ اللَّهُ إِيَّاهَا فَلَا تَدَعُوهُ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح النسائي - رقم : (2162)

10 - قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( تَسَحَّرُوا ولوْ بِجَرْعَةٍ مِنْ ماءٍ )).

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (2945)


#ወሳኝ_ፈታዋ ለባለትዳሮች
➚➚➚➚➚


ጥያቄ፦
⁉️ 1ኛ በረመዳን (በፆም) ባል እና ሚስት መጫወታቸው እንደት ይታያል?
⁉️ 2ኛ ባል እና ሚስት ሲጫወቱ ፈሳሽ ቢወጣስ ፆማቸው እንደት ነው?
ከነዚህ ጥያቄዎች ምላሽ በተጨማሪ ተያያዥ የሆኑ ተጨማሪ ነጥቦች በሰፊው ተዳሰዋልከሰው ልጆች ስለሚወጠለት ሶስት ፈሳሾች [መኒይ፣ መዚይ እና ወዲይ] ዳሰሳ የተደረገ ሲሆን ከፆም አንፃር ያላቸውን አህካም በተመለከተ ተብራርቷል።

[ሸር (Share) አድርጉት]

🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
ሀፊዘሁሏህ

ለተጨማሪ ወሳኝና አንገብጋቢ ትምህርቶች ⬇️ ይቀላቀሉ!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha


قَالَ الشَّيخُ رَبِيعُ بنُ هَادِي المَدخَلِيُّ حَفِظَهُ اللهُ:

قَولُ مُحَمَّدِ بنِ سِيرِينَ:
«إِنَّ هَذَا العِلمَ دِينٌ فَانظُرُوا عَمَّن تَأخُذُونَ دِينَكمْ»؛

يَعنِي: لَا تَأخُذ دِينَكَ مِن كُلِّ مَن هَبَّ وَدَبَّ، لَا تَخلِط بَينَ الحَقِّ وَالبَاطِلِ، فَلَا بُدَّ أَن تَعرِفَ مَن يَصلُحُ لِأَخذِ دِينِكَ مِنهُ، وَتَأخُذَ مِنهُ، إِن كُنتَ تُرِيدُ الحَدِيثَ فَلَا تَأخُذ إِلَّا مِمَّن عَرَفتَ دِينَهُ وَتَقوَاهُ وَعَدَالَتَهُ، وَإِن أَرَدتَ الفِقهَ فَلَا تَأخُذ إِلَّا مِمَّن تَعرِفُ دِينَهُ وَعَدَالَتَهُ وَثِقَتَهُ..

وَهَكَذَا..«إِنَّ هَذَا الْعِلْمَ دِينٌ فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُمْ».

[عَوْنُ الْبَارِي (٢/ ٨٨٩)]


Репост из: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
ሰሁር ስበላ ስለሚያመኝ ሰሁር አልበላም አትበል!! በሚስማማህ መልኩ ሰሁር ብላ!።
—————
አንዳንድ ወንድምና አህቶች "ሰሁር ስበላ ስለሚያመኝ ሰሁር አልበላም" ሲሉ ይደመጣሉ፣ እርግጥ ነው፣ አንድ ሰው ሚታመምበትን ምክንያት አውቆ አመጋገቡ ላይ ማሻሻያ ካላደረገ ሊታመም ይችላል። ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሰዎች ከተመገቡ በኋላ ሊያቅራቸውና ጨጓራቸውን ሊያሳምማቸው የሚችለው በዋናነት በሁለት ምክንያት ነው።

1ኛ, እንደተመገቡ ወዲያው መተኛት። ይህ ለጨጓራ በሽታና ለአለስፈላጊ ክብደት (ውፍረት) መጨመር ይዳርጋል። ይህ በየትኛውም ጊዜ ከባድ የሆነ አደጋ ነው። የጤና ባለ ሞያዎች እንደተመገቡ መተኛትን በጥብቅ ይከለክላሉ ያስጠነቅቃሉ!። በመሆኑም አንድ ሰው ሰሁር ከበላ በኋላ ማረፍ (መተኛት) ከፈለገ ቢያንስ ከ30 ደቂቃ በላይ መቆየት አለበት። አንዳንድ ሰዎች እንደበሉ አዛን ሳይጠብቁና ሱብሂያቸውንም ሳይሰግዱ ወዲያው ይተኛሉ፣ ይህ ትልቅ አደጋ ነው። አንድም የሱብሂ ጊዜ ያመልጣቸዋል፣ በተለይ ወንዶች ከሆኑ ደግሞ መስጂድ ሄደው በጀመዓ መስገድ ይጠበቅባቸዋልና ይህን ግዴታም ያስመልጣሉ።

2ኛ, ከልክ በላይ መመገብ። ከመጠን በላይ መብላት ጨጓራን አጨናንቆ ለመፍጨት እንዲቸገር ያደርገዋል። ከመጠን በላይ መብላት በየትኛውም ጊዜ አይፈቀድም!። ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንድ ሰው ሲመገብ ሆዱን ለ3 ነገር መካፈል እንዳለበት አስቀምጠዋል፣ 1,ለምግብ 2,ለሚጠጣ ነገር 3, ለመተንፈስ። ከልክ በላይ በጣም ጠግቦ ከበላ ጨጓራው ይጨናነቃል፣ ይህ ደግሞ ጤናው ላይ ከሚያሳድረው ተፅእኖ ባሻገር ዒባዳ ለማድረግም ነፃነት አይሰጠውም።

3ኛ, የተለያየ አይነት ምግብ በአንድ ጀንበር መብላት። ይህ አንድ ሰው ከጨጓራው የሚስማማው ከሆነ ከሁሉም አይነት በትንሽ ትንሹ መብላት ብዙም አደጋ ላይኖረው ይችላል። ነገር ግን የትኛው ምግብ እንደማይስማማው ማወቅ ካልቻለ ይቸገራልና በተቻለ መጠን ቀለል ባለ መልኩ ከሚስማማው አይነት አንዱን መመገብ ነው።

አንድ ሰው ከላይ የተጠቀሱ ጥንቃቄዎችን አድርጎ የማቃርና የህመም ስሜት የማይወገድለት ከሆነ ሌሎች አማራጮችም አሉ። አንድ ሰው ሰሁርን ግዴታ እስኪጠገብ ብዙ መመገብ አይጠበቅበትም። ዋናው ነገር በሰሁር በረካ ስላለበት ተፈላጊውም በረካው ነውና ቀለል ያለ ነገር መጠቀም ይችላል።
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ሰሁርን ተመገቡ በሰሁር በረካ አለ!።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

ዋናውና ተፈላጊው ነገር በረካውን ማግኘት ነውና ተምርና ውኃ… መሰል ቀለል ያሉ ነገሮችን በመጠቀም በረካውን ማግኘት ነው።
ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “የአማኝ ምርጡ ሰሁር ማለት ተምር ነው።” [አልባኒ፣ አቢዳውድ 2345 ላይ ሶሂህ ብለውታል።]

ተምር ያላገኘ ሰው በውሃም ቢሆን እንኳን ሰሁር ማድረግ አለበት።
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ሰሁርን መመገቡ በረካ ነውና አትተውት!፣ አንዳችሁ አንዴ የሚጎነጯትን ውሃ ቢሆን እንኳን በመጎኝጨት (ይተግብረው)፣ አላህና መላኢካዎች ሰሁር በሚጠቀሙ ሰዎች ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ።” [በሶሂህ አት-ተርጊብ 1070 ላይ አልባኒ ሀሰን ብለውታል]

ከነቢዩ ባልደረቦች የሆነ አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ቤት ሰሁር እየበሉ ገባ፣ ነቢዩም እንዲህ አሉ:- “እርሷ በረካ ናት፣ አላህ እርሷን ሰጥቷችኋልና እንዳትተውዋት!።” [ነሳኢይ 2162 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

ሰሁርን መብላት ከከሃዲዎች ፆም እና ከእኛው ፆም አንዱ መለያ ነው። ሙስሊሞች ሆይ! ሰሁርን በመብላት ፆማችሁን ከከሃዲዎች ፆም ከመመሳሰል ለዩት!።
ከዐምር ኢብኑል ዓስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “በእኛ ፆምና በመፅሃፉ ባለ ቤቶች ፆም መካከል ያለው መለያ ሰሁር መብላት ነው።” [ሙስሊም 1096 ላይ ዘግበውታል]
ከጠቀስኳቸው ሀዲሶች ውጭ ሌላ ሰሁር ላይ የሚያበረታቱና የሰሁርን ደረጃና ትሩፋት የሚገልፁ በርካታ ሀዲሶች መጥተዋልና ለሰሁር ልዩ ትኩረት እንስጥ!!
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! "ተሰሀሩ ፈ ኢንነ ፊ ሰሁሪ በረከ!፣ ሰሁርን ተመገቡ በሰሁር በረካ አለ!።"
✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


Репост из: ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
📢 ሶላት አትተራዊህ በዳር አስ-ሱንና

እንኳን ለተከበረው ለ1446ኛ ዓ. ሂ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ!!

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተራዊህ ሶላት በተለያዩ ሠለፊይ ሃፊዝ ወንድሞች ኢማምነት የሚሰገድ መሆኑን ስናበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው!!

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في تمير..
‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .


Репост из: የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
ሁለቱ ንጽህናዎች
አሏህ ﷻ በጥበቡ ወደርሱ መቃረብን በንጽህና ላይ የተመሰረተ አድርጎታል። ሰጋጅ ወደርሱ መቃረብ አይችልም ንጽህናውን ጠብቆ እንጅ። እንደዚሁ መልካም እና ንጹህ የሆነ ሰው እንጅ ጀነትን አይገባም።
ሁለቱም ንጽህናዎች ናቸው :
- የአካል ንጽህና
- የልብ ንጽህና
በዚህ ምክንያት ውዱእ ለሚያደርግ ሰው ከውዱእ መጨረሻ ላይ የሚከተለውን እንዲል ታዟል :
"አሽሀዱ አንላ ኢላሀ ኢልለሏህ  ፣ ወአሽሀዱ አንነ ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ ፤ አሏሁምመ ኢጅአልኒ ሚነተዋቢን ወጅአልኒ ሚነል ሙተጦሂሪን"
ትርጉም
"ከአሏህ በቀር በእውነት የሚመለክ የለም ብየ እመሰክራለሁ ፣ ሙሀመድ የአላህ መልክተኛውና አገልጋዩ ናቸው ብየ እመሰክራለሁ ፤ አሏህ ሆይ! ከተጸጻቾች አድርገኝ ፣ ከሚጥራሩትም አድርገኝ"
የልብ ንጽህና ወደ አላህ ተጸጽቶ በመመለስ ይገኛል ፤
የአካል ንጽህና ደግሞ በውሀ ይገኛል።
ሁለቱ ንጽህናዎች ከተጣመሩ  ወደ አሏህ ለመቃረብ ፣ ከፊት ለፊቱ ለመቆምና እርሱን ለማነጋገር ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል።
"ጢቡል ቁሉብ"  ገጽ/ 170

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


Репост из: 📢🕌የጦራ ሰለፊዮች ዳሩል ሐዲስ መስጅድና መድረሳ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ
አልሃምዱሊላህ ዛሬ ወደ አዲስ አባባ የመጣሁበትን ጉዳይ ( ለዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ የእስፒከር ግዢ) አሳኪቻለሁ ።

የእኽዋኖች ውሻ የሆኑ ሙመይዐዎች በቁጭታችሁ ሙቱ

ታማኝና ሱና ወዳድ በቃላችሁ ፅኑ የሆናችሁ የመርካቶ ወንድሞቼ አላህ ምንዳችሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ




በተራዊህ ሶላት ላይም ይሁን በሌላ ሶላት ላይ ኢማሙ እየቀራ፣ ተከታዩ (መእሙሙ) ቁርኣን ይዞ መከታተሉ እንዴት ይታያል?!
—————
ለታላቁ ፈቂህ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንደሚከተለው ጥያቄ ቀረበላቸው:-
ጥያቄ:- ኢማምን መከተል ነው በሚል ማስረጃ ቁርኣን ይዞ ከኢማሙ ኋላ በተራዊህ ሶላት ላይ መከታተል ብይኑ ምንድነው?!
🔷 መልስ:- ለዚህ ጉዳይ ብሎ ቁርኣንን ይዞ ሶላት ላይ መቆም በሚከተሉት ምክያቶች ሱናን ይቃረናል:-
① አንድ ሰው ሶላቱ ላይ ከቆመ ቀኝ እጁን ግራው እጅ ላይ ማሳረፍ አለበትና ይህን ያስመልጠዋል። (ቁርኣን ይዞ ከሆነ ይህን ሊተገብር አይመቸውምና)
② አላስፈላጊና ከሶላቱ ውጪ ለሆኑ በርካታ እንቅስቃሴዎች ይጋብዘዋል፣ ለምሳሌ:- ቁርኣኑን ለመክፈትና ለመዝጋት፣ ለማስቀመጥ… መሰል ነገሮች ብሎ ከሶላቱ ውጪ የሆነን እንቅስቃሴ ያደርጋል።
③ ሰጋጁ በእነዚህ እንቅስቃሴዎች ይወጠርና (ሶላቱ ውስጥ የሚጠበቅበትን ኹሹዕና እርጋታ አይኖረውም።)
④ ሰጋጁን ወደ ሱጁድ ቦታ መመልከት ያመልጠዋል። አብዘሃኛው የኢስላም ሊቃውንቶች ሰጋጁ ወደ ሱጁድ ማድረጊያው ቦታ መመልከቱ ሱና እና በላጭ ነው ይላሉ።
⑤ ሰጋጁ ምናልባትም ሶላት ላይ መሆኑን የሚረሳበት ሁኔታ ሊኖርም ይችላል። ምክንያቱም:- ልቡ ሶላቱ ላይ አልተሰበሰበም፣ ሶላት ውስጥ ከመተናነስ በተቃራኒው ቀኝ እጁን ግራው ላይ አላሳረፈም፣ ጭንቅላቱን ወደ ሱጁድ ቦታ አቀርቅሮ እየተመለከተ ስላልሆነ… ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች ቢተገብር ልቡ ሶላቱ ላይ ሰብሰብ ይል ነበር፣ ይህም ሶላት ላይ ለመተናነስ ይረዳው ነበር። ከኢማም ኋላ ሆኖ እየሰገደ መሆኑንም ያውቅ ነበር…
[መጅሙዕ አል-ፈታዋ ኢብኑ ዑሰይሚን 14/232]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa


👉የተኛውን ሽማግሌ ነው አልቅሼ የላኩት እስኪ ስሙን ጥቀሰው
አንተ ቀጣፊ

ውድ ሰለፊይ ወንድም እህቶቼ ያዘጋጀሁትን መልስ ጨርሼ ጧት እንደማደርገው አረጋግጥላችኋለሁ ለአሁን ስልኬ ባትሪ ሊዘጋብኝ ነው አፍወን !


የጦራና አካባቢዋ ተወላጅ የሆኑ አዲስ አባባ ያሉ ሙመይዐዎች ዛሬ ሐሙስ ቀን የሰሩትን ድራማ ሰበር ዜና ብለው ለቀውት ነበር የሚያዋርድ እነ አክሳሪ መሆኑ ገባቸው መሰለኝ መልሰው ድሌት አድርገውታል ።
እኔም ስለማታለላቸውና ውሸታቸው መልስ እየፃፍኩ ነበር እነሱ ሹብሃቸውንና ውሸታቸውን ድሌት ስላደረጉት የኔውንም መልስ ጥቅም ስለሌለው ሼር አላደርገውም


እንደ ወንፊት አትሁኑ! ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እያወጣችሁ(እየተናገራችሁ) በውስጣችሁ ግን ምቀኝነትን (መጥፎን ነገር) አታስቀሩ!።

فضيل بن عياض رحمه الله ☝️☝️


https://t.me/sead429


   


قال الإمام البخاري رحمه الله تعالى:

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى حَدَّثَنَا الْوَلِيدُ بْنُ مُسْلِمٍ حَدَّثَنَا ابْنُ جَابِرٍ حَدَّثَنِي بُسْرُ بْنُ عُبَيْدِ اللَّهِ الْحَضْرَمِيُّ أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا إِدْرِيسَ الْخَوْلاَنِيَّ أَنَّهُ سَمِعَ حُذَيْفَةَ بْنَ الْيَمَانِ يَقُولُ: كَانَ النَّاسُ يَسْأَلُونَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَنِ الْخَيْرِ، وَكُنْتُ أَسْأَلُهُ عَنِ الشَّرِّ، مَخَافَةَ أَنْ يُدْرِكَنِي فَقُلْتُ يَا رَسُولَ اللَّهِ إِنَّا كُنَّا فِي جَاهِلِيَّةٍ وَشَرٍّ فَجَاءَنَا اللَّهُ بِهَذَا الْخَيْرِ، فَهَلْ بَعْدَ هَذَا الْخَيْرِ مِنْ شَرٍّ قَالَ: ((نَعَمْ)). قُلْتُ وَهَلْ بَعْدَ ذَلِكَ الشَّرِّ مِنْ خَيْرٍ قَالَ: ((نَعَمْ، وَفِيهِ دَخَنٌ)). قُلْتُ وَمَا دَخَنُهُ قَالَ: ((قَوْمٌ يَهْدُونَ بِغَيْرِ هَدْيٍ، تَعْرِفُ مِنْهُمْ وَتُنْكِرُ)). قُلْتُ فَهَلْ بَعْدَ ذَلِكَ الْخَيْرِ مِنْ شَرٍّ قَالَ: ((نَعَمْ، دُعَاةٌ عَلَى أَبْوَابِ جَهَنَّمَ، مَنْ أَجَابَهُمْ إِلَيْهَا قَذَفُوهُ فِيهَا)). قُلْتُ يَا رَسُولَ اللَّهِ صِفْهُمْ لَنَا. قَالَ: ((هُمْ مِنْ جِلْدَتِنَا، وَيَتَكَلَّمُونَ بِأَلْسِنَتِنَا)). قُلْتُ فَمَا تَأْمُرُنِي إِنْ أَدْرَكَنِي ذَلِكَ قَالَ: ((تَلْزَمُ جَمَاعَةَ الْمُسْلِمِينَ وَإِمَامَهُمْ)). قُلْتُ فَإِنْ لَمْ يَكُنْ لَهُمْ جَمَاعَةٌ وَلاَ إِمَامٌ قَالَ: ((فَاعْتَزِلْ تِلْكَ الْفِرَقَ كُلَّهَا، وَلَوْ أَنْ تَعَضَّ بِأَصْلِ شَجَرَةٍ، حَتَّى يُدْرِكَكَ الْمَوْتُ، وَأَنْتَ عَلَى ذَلِكَ)).


🏝 ውድ ወንድምና እህቶች የእህታችንን አደራ እንደ ቀላል እንዳናየው በአላህ እርዳታ እንወጣዋለን የሚል እምነት አለን።

➪ የአል ኢስላሕ ወንድሞች የልጆቹን ሁኔታ ለመከታተልና ከወንድሞችና እህቶች ጋር በመሆን ከጎናቸው ለመቆም ዝግጁ ናቸው።
አድበማድረግ እንበርታ ።

አካውነት : –
1000681120681
ኻሊድ ፈድሉና ቀመረዲን ኸይረዲን
ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ

https://t.me/Yemedina_Adera




🔴 في مساء يوم غد الجمعة 29 شعبان 1446 سيتم تحري رؤية هلال شهر رمضان -بإذن الله- في معظم دول العالم الإسلامي، وسيتم الإعلان عن موعد بداية الشهر الفضيل.
🔴تابعونا عبر قناتنا في التيلجرام لنوافيكم بكل جديد.
https://t.me/badratkhaier


Репост из: قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
‏صورة من حسين عبد الله

Показано 20 последних публикаций.