𝗙𝗢𝗥𝗘𝗜𝗚𝗡 𝗖𝗨𝗥𝗥𝗘𝗡𝗖𝗬 𝗘𝗫𝗖𝗛𝗔𝗡𝗚𝗘 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


ይህንን ቻናል በመቀላቀል የየዕለቱን የባንክ ምንዛሬ መረጃዎችን ያግኙ!!! # ዶላር # ተመን # ዩሮ # ፓውንድ # የን # ድርሀም # ሪያል # ራንድ # ሺሊንግ Join this channel to get daily updates on rate of ETHIOPIAN BIRR against Major foreign currencies # Dollar # Euro # Sterling # Yen # Dirham # Riyal # Ran

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


Tsedey Bank S.C. dan repost
መጋቢት 30/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 08/04/2025




#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency


#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank



የሁሉም ባንክ!
Bank for all!


Bank of Abyssinia dan repost
ዉድ ደንበኛችን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉም ሆነ ሲመነዝሩ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ


Wegagen Bank dan repost
ከወጋገን ይቀበሉ በወጋገን ይመንዝሩ

ወጋገን ባንክ መጪውን የትንሳዔ በዓል አስመልክቶ  ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ ከባንካችን ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች  እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ ሚያዝያ 30 ከባንካችን ሲቀበሉ  እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
https://www.wegagen.com


Awash Bank dan repost
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!
======
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRage #Remittance


Abay Bank dan repost
የመጋቢት 30/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

#abaybank
https://www.abaybanksc.com


Development Bank of Ethiopia (DBE) dan repost
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ  የውጭ  ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, April 8, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!


Nib InternationalBank dan repost
የዛሬ የመጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website


Lion International Bank S.C. dan repost
#LIB #exchangerate


Goh Betoch Bank dan repost
Exchange Rate Applicable for Tuesday, April 08, 2025
ሁሌም በባንካችን በኩል ሲመነዝሩና ሲቀበሉ ከዕለታዊዉ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ ከ2% ጉርሻ ጋር እንጠብቀዎታለን!
SWIFT Code: GOBTETAA
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba


Berhan Bank dan repost
#Berhan_Bank
Exchange Rate Applicable for Tuesday, April 08, 2025.

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ ከእለታዊው የምንዛሬ ተመን ላይ 5 ብር ተጨማሪ እና ልዩ የበዓል ስጦታ ያገኛሉ!
#exchangerate #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance  #bankinethiopia


Hibret Bank dan repost
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡

🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡

Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | YouTube | Website

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck


Oromia Bank dan repost
Boonasii Dabalataa Dhibbeentaa 2 waliin!

Har’a Dameelee Baankii Oromiyaa hunda keessatti gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa

ከ 2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ ጋር!

ዛሬ በሁሉም የኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፎች የዉጭ ምንዛሪ ግብይት ዋጋ

Exchange Rate Applicable for Tuesday, April 08, 2025, in all Oromia Bank branches.


Gadaa Bank S.C. dan repost
Gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa maallaqa biyya alaa guyyaa har'aa Dameelee Baankii Gadaa Hundatti: 30/7/2017

የዛሬ ቀን በሁሉም የገዳ ባንክ ቅርንጫፎች የዉጭ ምንዛሪ ግብይት ዋጋ: 30/7/2017

Today's Exchange Rate in all Gadaa Bank Branches: 8/4/2025


Cooperative Bank of Oromia dan repost
Maallaqni biyya alaatii yoo isiniif ergame, dabalataan gatii sharafaa %2 Kennaa argattu!

የውጭ ሃገራት ገንዘብ ከተላከልዎ፣ ከዕለታዊዉ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ!
#Coopbank #Exchangerate


Dashen Bank dan repost
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መጋቢት 30/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


Amhara Bank dan repost
ተጨማሪ ጉርሻ!

ከውጪ ሀገር በዌስተርን ዩኒየን፣ በደሀብሺል፣ ሪያ እና ኢትዮ ዳሽ ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በአማራ ባንክ ሲቀበሉ፣ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጪ ሀገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ፣ በዕለቱ ከሚኖረው የምንዛሬ ተመን ባለፈ ተጨማሪ ጉርሻ በሁሉም የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate


Commercial Bank of Ethiopia - Official dan repost
Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Tuesday, April 08, 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C. dan repost
➡️የአሐዱ፡ባንክን የፌስ ቡክ ገጽ ቤተሰብ ቁጥር የበለጠ ለማሳደግ በ30 ሰከንድ ውስጥ ይህንን ያድርጉ!
ቀላል ግን ደግሞ ወሳኝ ነው! የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፡፡

1. በመጀመሪያ የእርስዎን ፌስ ቡክ አካውንት ይክፈቱ!
2. በመቀጠል መፈለጊያ (Search) የሚለውን በመጫን አሐዱ ባንክ (Ahadu Bank) ብለው ይጻፉ!
3. ከ15,000 በላይ ተከታይ ያለውን የባንኩን ገጽ ይምረጡ!
4. መልዕክት (Message) ከሚለው ምርጫ አጠገብ የሚገኘውን 3 ነጠብጣብ (Invite Friends) የሚለውን ይጫኑ!
5. በመጨረሻም የአሐዱ ባንክን የፌስ ቡክ ገጽ ለማጋራት (Select All) የሚለውን ይምረጡ፤ ከዚያም (Send Invitation) ብለው ይላኩ፡፡
🎉አሁን የባንክዎን ተደራሽነት በተሳካ ሁኔታ ለሌሎች አጋርተዋል! የአሐዱን ቤተሰብ ቁጥር አሳድገዋል፡፡
እናመሰግናለን!!!!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank


Amhara Bank dan repost
መጋቢት 29/2017 ዓ.ም ከሰዓት | April 7/2025 Afternoon

ከውጪ ሀገር በዌስተርን ዩኒየን፣ በደሀብሺል፣ ሪያ እና ኢትዮ ዳሽ ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በአማራ ባንክ ሲቀበሉ፣ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጪ ሀገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ፣ በዕለቱ ከሚኖረው የምንዛሬ ተመን ባለፈ ተጨማሪ ጉርሻ በሁሉም የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate


Tsedey Bank S.C. dan repost
መጋቢት 29/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 07/04/2025




#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency


#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank



የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.