ልባም ሴት


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Религия


በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል::
ለአስተያየት @SamriiGetu
Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


💐Jaalallee ofii amala gaaridhaan qabachuudhaaf dubbiilee akkamii akka fayyadamtu,....👉 Asitti bu'ii ilaali!

👉 See More
       See More


🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌲🌲🌲
🎄 Channelee filatamoo kanneen hin qabdan taanan gadi tuquudhaan join, follow taasisaa!
🎄🎄🎄🎄

╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~


🔵 Channelee Barnootaa fi beekumsaa akkasumas odeeffannoo barbaaddan hunda irraa argachuu dandeessan kanneen tuquudhaan join taasisaa!


Join All Channel
💐💐💐💐💐
┃_
@Gaggeessummaa 🥇
┃_
@Barruu_Beektotaa 🗣️
┃_
@Reading_PDF 📚
┃_
@Arara_tv_world_wide ❤️
┃_
@JCP_CHURCH 🛰
┃_
@marsiltvworldwide 📺
┃_
@Gaaela_Gaarii 🎀
┃_
@Singer_Megertu_Official 🎤
┃_
@Yerusaalem_Haaraa 🎙
┃_
@Kakuu_Studio 📺
┃_
@Lebamsett 💔
┃_
@Spiritual_PDF
┃_
@Coba_Yaadaa 🔵
┃_
Hariiroo Jaalalaa 🌷
┃_
@Computer_Soln 🖥
┃_
Researchers Review ☁️
┃_
@Getu_Official ❤️
┃_
@Facts_and_quotes123
┃_
@MIIRA_JECHOOTA ‼️
┃_
@Seenaa_Tube ⭐️
┃_
@Sona_Official1 🌹
┃_
@kutannoo123
┃_
@Walaloo_Faaruu🎙
┃_
@Spritpoem 🔔
┃_
@DirreeGN ▶️
┃_
@Walaloo_hafuuraa24 😀
┃_
@Kii_Sii ❤️
┃_
@Naar_dos 🧔
┃_
@Daandii_Guddinaa ♨️
┃_
Oro Inspire Center
┃_
@Walaloo_Jaalalaa24 ❤️
┃_
kottaakolfaa 😂
┃_
@Dhimma_Fayyaa 💊
┃_
@morning_tips 💐
┃_
@Gorsa_Ganamaa ❤️
┃_
@AsoosamaafiWalaloo 📜
┃_
@Walaloo_jaalalaa24 ❤️
┃_
@Kutannoo123 📌
┃_
@top_books_store 🗂️
┃_
@Gech_pdf 📚
┃_
@MarsilTvWorldWide 💢
┃_
@gaggeessummaa24🕖
┃_
@miira_jaalalaa ❤️
┃_
@Amharic_proverb
┃_
@Maaranaataa_Yesuus ✉️
┃_
@Dirree_Faarfannaa
┃_
@Now_speak_English
┃_
@revealjesus 📕
┃_
@YerooFarfannaa 🎼
┃_
@shoppinggeni 🏷️
┃_
@Spoken_English24 🎓
┃_
Plumbing Work 🚰
┃_
@Academy_365😀
┃_
@ethioacadamic ✍️
┃_
@haadha_manaa_ogeettii ❤️
┃_
@DayStarBooks 📚
┃_
@Gaggeessummaa 🥇
┃_
Christian Living 📖
┃_
Kottaa Kolfaa 😁
┃_
@Danbalii_jaalala 💔
┃_
@oro_liverpool_fc 🏅
┃_
@Walaloo_Faaruu 📱
┃_
@Dirree_Faarfannaa 🎸
┃_
@academic_research_center📕
┃_
Kottaa Kolfaa 😁
┃_
@Dire_Sport ⚽️
┃_
@sportnews_724 🏐
┃_
@Lifetips30 🌐
┃_
Idea Creative🔝
┃_
@hirkotech 🔵
┃_
@Abdii_Nagahoo 💌
┃_
Daily Quotes 🗣️
┃_
@Jaala_Dhugaa ✉️
┃_
Best Classicals 🎧
┃_
Garee Telegram Banaa
┃ 👇👇
┃_
@Daandii_Guddinaa 🔊
┃_
@caaffata_qulqullaaa 📖
┃_
@research_helping 📝
┃_
@orotv24 📺
┃_
@learningtips123 🚸
┃_
@graphicsmaker123 🧩
┃_
@gaggeessummaa_com 🔔
┃_
@real_Madridfc123 8️⃣
┃_
@gaaela_gaariifamily 🧾
┃_
@dirree_bohaartii 😀
┃_
@be_positive24
┃_
@youth_center1 👭
┃_
@haadhamanaaogeettii ❤️


┃_
Join All Channels

@hopepromotion 🎺
@bittaafigurgurtaachannel 😀

Contact: @Getu_Abera




🎆 Channelee filatamoo kanneen hin qabdan taanan gadi tuquudhaan join, follow taasisaa!
🚩🚩 ➖➖🚩🚩

╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~


🔵 Channelee Barnootaa fi beekumsaa akkasumas odeeffannoo barbaaddan hunda irraa argachuu dandeessan kanneen tuquudhaan join taasisaa!


Join All Channel
➿➿➿➿➿➿
┃_
@Gaggeessummaa 🥇
┃_
@Barruu_Beektotaa 🗣️
┃_
@Reading_PDF 📚
┃_
@Arara_tv_world_wide ❤️
┃_
@JCP_CHURCH 🛰
┃_
@marsiltvworldwide 📺
┃_
@Gaaela_Gaarii 🎀
┃_
@Singer_Megertu_Official 🎤
┃_
@Yerusaalem_Haaraa 🎙
┃_
@Kakuu_Studio 📺
┃_
@Lebamsett 💔
┃_
@Spiritual_PDF
┃_
@Coba_Yaadaa 🔵
┃_
Hariiroo Jaalalaa 🌷
┃_
@Computer_Soln 🖥
┃_
Researchers Review ☁️
┃_
@Getu_Official ❤️
┃_
@Facts_and_quotes123
┃_
@MIIRA_JECHOOTA ‼️
┃_
@Seenaa_Tube ⭐️
┃_
@Sona_Official1 🌹
┃_
@kutannoo123
┃_
@Walaloo_Faaruu🎙
┃_
@Spritpoem 🔔
┃_
@DirreeGN ▶️
┃_
@Walaloo_hafuuraa24 😀
┃_
@Kii_Sii ❤️
┃_
@Naar_dos 🧔
┃_
@Daandii_Guddinaa ♨️
┃_
Oro Inspire Center
┃_
@Walaloo_Jaalalaa24 ❤️
┃_
kottaakolfaa 😂
┃_
@Dhimma_Fayyaa 💊
┃_
@morning_tips 💐
┃_
@Gorsa_Ganamaa ❤️
┃_
@AsoosamaafiWalaloo 📜
┃_
@Walaloo_jaalalaa24 ❤️
┃_
@Kutannoo123 📌
┃_
@top_books_store 🗂️
┃_
@Gech_pdf 📚
┃_
@MarsilTvWorldWide 💢
┃_
@gaggeessummaa24🕖
┃_
@miira_jaalalaa ❤️
┃_
@Amharic_proverb
┃_
@Maaranaataa_Yesuus ✉️
┃_
@Dirree_Faarfannaa
┃_
@Now_speak_English
┃_
@revealjesus 📕
┃_
@YerooFarfannaa 🎼
┃_
@shoppinggeni 🏷️
┃_
@Spoken_English24 🎓
┃_
Plumbing Work 🚰
┃_
@Academy_365😀
┃_
@ethioacadamic ✍️
┃_
@haadha_manaa_ogeettii ❤️
┃_
@DayStarBooks 📚
┃_
@Gaggeessummaa 🥇
┃_
Christian Living 📖
┃_
Kottaa Kolfaa 😁
┃_
@Danbalii_jaalala 💔
┃_
@oro_liverpool_fc 🏅
┃_
@Walaloo_Faaruu 📱
┃_
@Dirree_Faarfannaa 🎸
┃_
@academic_research_center📕
┃_
Kottaa Kolfaa 😁
┃_
@Dire_Sport ⚽️
┃_
@sportnews_724 🏐
┃_
@Lifetips30 🌐
┃_
Idea Creative🔝
┃_
@hirkotech 🔵
┃_
@Abdii_Nagahoo 💌
┃_
Daily Quotes 🗣️
┃_
@Jaala_Dhugaa ✉️
┃_
Best Classicals 🎧
┃_
Garee Telegram Banaa
┃ 👇👇
┃_
@Daandii_Guddinaa 🔊
┃_
@caaffata_qulqullaaa 📖
┃_
@research_helping 📝
┃_
@orotv24 📺
┃_
@learningtips123 🚸
┃_
@graphicsmaker123 🧩
┃_
@gaggeessummaa_com 🔔
┃_
@real_Madridfc123 8️⃣
┃_
@gaaela_gaariifamily 🧾
┃_
@dirree_bohaartii 😀
┃_
@be_positive24
┃_
@youth_center1 👭
┃_
@haadhamanaaogeettii ❤️


┃_
Join All Channels

@hopepromotion 🎺
@bittaafigurgurtaachannel 😀

Contact: @Getu_Abera


ማለዳ ነውና ሁሌ ላንተ
ሃሳብ አትቀይርም አቅም አጥተህ
ይሁን ብለህ ጠርተህ ባመጣኸው
አቅም ችሎታህን አልገምተው።


መተማመን መጓደድ ባንተ ነው!


ኢየሱስ ያንን ከባድ ሥቃይ እና መከራ በጽናት የታገሠው በከንቱ አልነበረም ፣ እኛን ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ የተደረገ የፍቅር ተግባር ነበር። ለሥቃይና ለህመም ጊዜያዊ መፍትሄዎች ብቻ በሚገኙበት በዚህ ዓለም ፣ ኢየሱስ ግን በሃጢያት ለተበላሸው ዘላቂ ህመማችን ዘላለማዊ የመዳን ተስፋ ሆኖልናል። ይቅርታን እንድንቀበል እና እንድንታደስ ኃጢአታችንን እና ሸክማችንን ተቀበለ። ኢየሱስ ጊዜያዊ እፎይታ ብቻ ሳይሆን የዘላለም ሕይወትን የሚያስገኝ ብቸኛ የሰው ልጆች ሁሉ መድህን ነው።


በርግጥ እርሱ ደዌያችንን ወሰደ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ፤ እኛ ግን በእግዚአብሔር እንደ ተመታ፣ እንደ ተቀሠፈ፣ እንደ ተሠቃየም ቈጠርነው።(ኢሳ53-4)


Репост из: TIGAT SAVING AND CREDIT COOP/ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
የቀድሞ ቴሌግራም ቻናላችን ሀክ መደረጉ ይታወሣል ለማስተካከል የተደረገው ጥረት ባለመሳካቱ ቻናሉን አዘግተነዋል፡፡ በከፈትነው በዚህ አዲስ ቻናላችን እንደምንገኝ ለአባላቶቻችን ሼር በማድረግ መረጃውን ያጋሩ፡፡🙏
ቴሌግራም ፡ https://t.me/tigatsacco


እድል ከሰጠኸኝ እንዳገለግልህ
ከአዕላፋት መሃል እኔ ከታየውህ
ልጅህን በእኔ ሁኔታ ከገለጥክ
ፊትህ እንዳጥንልህ ጌታ አንተ ከወደድክ

ተንሰፍስፌ ነው ማገለግልህ
ተንሰፍስፌ ነው ምዘምርልህ
ተንሰፍስፌ ነው ላንተ ምኖረው
ተንሰፍስፌ ነው እድል ካገኘው

እንደ ሺህ አመት ነዋሪ አልንደላቀቅም
ጸጋን ስትሰጠኝ ግዜን አልነሳህም
አፍታ እንደቀረው ሰው ጉድ ጉድ እላለው
አገልግለኝ ካልከኝ እድሉን ካገኘው

ቃል የገባውትን ያኔ በለጋነት
ገና ቅኔ ሳይፈልቅ ከእኔ አንደበት
ላጥፈው አልፈልግም ላንተ ያለኝን ቦታ
ጭብጨባው ሲበዛ ከፍ ከፍ ያልኩ ለታ
  ከፍ ከፍ ያልኩ ለታ

ነገን እንደሚሞት የዛሬን ቀን ኖሮ
ማታ እንደማይቆይ ከጠዋት ዘምሮ
እንሰፈሰፋለው እንደሚያመልጠው ሰው
አፍታ አይጉደልብህ እኔ ከምኖረው
በምድር ከምኖረው

ከአዕላፍ ሰዓታት ከማሳልፋቸው
ከቀናቶቼም ውስጥ ከምኖርባቸው
ከዘመኔም፡መሃል ምርጡን እድሜ አይቼ
ላንተ ሰጥሃለው ቆንጆውን ለይቼ
            ጎበዙን ለይቼ

ብዙ ግዜ አቅርቤ ጭብጨባና እልልታ
ውስጤ አልረካ አለኝ ብሰጥህ የኔ ጌታ
ዛሬ ግን እድሜዬን ፊትህ አቀርበዋለው
ላንተ ማቃጥለው መስዋዕቴ ይህ ነው
        ማርድልህ እድሜዬን ነው


Just a remider families ሀገራችን በሰማይ ነው❤️


እናንተዬ እግዚአብሔር የተዋቡ ቃላቶቻችሁን ብቻ ሳይሆን ሲቃ የተሞላውን የእንባ ፅሎታችሁንም ይሰማል!


Yes.......But!

ዛሬ በምን ፍጥነት ትላንት፣ ከትላንትና ወዲያ፣ የዛሬ አመት፣ ድሮ እንደሚሆን ባስታወስኩኝ ጊዜ ሁሉ "ዛሬ ምን ሰራሁ?" ስል እጠይቅና በራሴ አፍራለሁ። የሆነው ሆኖ እግዚአብሔርን በማገልገል ያሳለፍናቸው ጊዜያት ግን ምንኛ ወርቃማ ግዚያት ናቸው? በሕይወት ዘመናቸው የእግዚአብሔርን ሐሳብ በማገልገል የሚታወቁት ቢሊ ግርሃም በአንድ ወቅት "ጌታን ተቀብሎ የተጸጸተ በሕይወት ዘመኔ አይቼ አላውቅም።" ማለታቸውን አስታውሳለሁ። ፍጹም ያልተሳሳተ ምርጭ ጌታን መቀበላችን ነው ማለታቸው ነው። እኔም የዚህን የወንጌል ሰው አባባል ተውሼ "ጌታን አገልግሎ የተጸጸተ ሰው በሕይወት ዘመኔ አላየሁም" እላለሁ። ክስረት የሌለው ሥራ ጌታን ማገልገል ነው። እግዚአብሔርን ማገልገል ጥቅሙ ለዘላለም ነው።

ጌታ ሆይ ወደፊት የሆነ ዘመን ላይ ቆመን የኋሊት ስናይ የማንጸጸትበትን ሥራ ሰርተን እንድናልፍ እርዳን! 🙏🏽


እግዚአብሄር ላንቺ ካንቺ ይሻላል !


ተራራ ላይ ማዳን የቻለው ሸቆው ውስጥም ኃይል የእርሱ ነው!


በስሜት እየበሰላችሁ ስትሄዱ

• ስለእናንተ ማን ምን እንደሚያስብ የመጨነቃችሁ ሁኔታ እየቀነሰ፣ እናንተው በራሳችሁ ላይ ስላላችሁ አመለካከት የመጠንቀቃችሁ መጠን እየጨመረ ይሄዳል፡፡

• በተለዋዋጭ ባህሪያቸው ምክንያት ከእናንተ እየራቁ ስለሚሄዱ ሰዎች የማሰላሰላችሁ ሁኔታ እየቀነሰ፣ ከእናንተ ጋር ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ላላቸው ሰዎች የማሰባችሁ ሁኔታ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

• ዛሬውኑ እጅ በእጅ ለምታገኙት ነገር የመሯሯጣችሁ ሁኔታ እየቀነሰ፣ ነገ እንዲበቅል ዛሬ የምትዘሩት ትጋታችሁ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

• ላይ ላዩን ስሜት ቀስቃሽ (sensational) ለሆነው ነገርና ንግግር ያላችሁ ፍላጎት እየቀነሰ፣ መርህ-ተኮርና ተግባራዊ በሆነው ነገር ላይ ያላችሁ ጉጉትና ትጋት እየጨመረ ይሄዳል፡፡

ከዶ/ር እዮብ ማሞ ፁሁፍ የተወሰደ🙏


የሕይወቴን መጽሃፍ የጻፈው  እግዚአብሔር፤
ደራሲው እርሱ ነው ተራኪዋ እኔ ነኝ ፤
የመጨረሻውን ምዕራፉን ሳነበው፤
ደህና ነሽ በሎኛል ደህና ነኝ እላለው።

ደህና ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን፤
ደህና ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።


ደህና ነኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ)


ቆንጅዬ🥰

I'm so proud of you, ደህና ለመሆን የቻልሽውን ሁሉ እያደርግሽ ስለሆነ በርቺ እሺ ረጅሙን መንገድ መጥተሻል!


ወርቅን የሚያውቀው ገዢው ሳይሆን ሻጩ ነው!


እግዚአብሔር ለሚወዱት የተደበቀ ቸርነት አለው ለክፉ ቀን ያስቀመጠልን አለ በርቱልኝ🫶


ከእግዚአብሔር ጋር ከሆናችሁ አሸናፊዎች ናችሁ!!!

Показано 20 последних публикаций.